ሁሉን በስርህ
Hulun Besereh
ሀና ፡ ተክሌ · ሀብተ ፡ ሰማይ · 2020
ሁሉን በስርህ አድርገህ የምትገዛ የሰማይ የምድር ጌታ እግዚአብሔር የሚሳነህ የለም ታላቅ ገዢ ነህ ለዘላለም ክብሬ ነህ አንተን አመልካለሁ ሁሉን በስርህ አድርገህ የምትገዛ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይግባ በዘመናት ሁሉ ታማኝ ደግ አባት ለዘላለም ስሙን እናመሰግናለን የሚሳነው የለም ለሰራዊት ጌታ በፊቱ እንሰግዳለን በታላቅ ደስታ ላደረገው ሁሉ ምስጋናን እናቅርብ እግዚአብሔር ታማኝ ነው ክብሩ ይገለጣል ሁሉን በስርህ አድርገህ የምትገዛ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይግባ በዘመናት ሁሉ ታማኝ ደግ አባት ለዘላለም ስሙን እናመሰግናለን

