Gubae

ሃይልም

Hailem

ሀና ፡ ተክሌ · መሥዋዕት · 2024

በራሴ ጥበብ አይደለም የቆምኩት በራሴ አቅም አይደለም የደረስኩት የእግዚአብሔር እርዳታ በዝቶልኝ ነው እኔ እስከዛሬ ድረስ የቆመው ህይወቴ በሃይል አይደለም በብርታትም አይደለም በእግዚአብሔር መንፈስ ነው እንጂ /x፪ እንዳንተ ያለ ረዳት የለም ጌታዬ ለዘላለም ክብሬ ነህ አንተ መመኪያዬ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይረዳል በድካማችን ጊዜ አቅምን ይሰጠናል ጋሻና መመኪያ መጠጊያ ለሆነው ምስጋና ይገባል ምስጋና ለእርሱ ነው በሃይል አይደለም በብርታትም አይደለም በእግዚአብሔር መንፈስ ነው እንጂ /x፪ እንዳንተ ያለ ረዳት የለም ጌታዬ ለዘላለም ክብሬ ነህ አንተ መመኪያዬ

ሀና ፡ ተክሌ · ሁሉም ዘማሪዎች