ሀብተ ሰማይ
Habte Semay
ሀና ፡ ተክሌ · ሀብተ ፡ ሰማይ · 2020
ሀብተ ሰማይ ነው የኔ ድርሻዬ የዘላለም ክብሬ መጠጊያ ጋሻዬ በምስጋና ወደፊትህ እቀርባለሁ ለዘላለም ስሙን አወድሳለሁ ሀብተ ሰማይ ነው የኔ ድርሻዬ የዘላለም ክብሬ መጠጊያ ጋሻዬ ባዶነቴን አይተህ በምህረትህ ሞላኸኝ ለዘላለም ክብሬ ነህ ኢየሱስ ያዳንከኝ የውስጤን ባዶነት ሰዎች ባያውቁትም አንተ ግን አይተህ አልፈኸኝ አልሄድክም ደግነትህ በዝቶ የራስህ አደረግከኝ ምስጋና ይገባሃል አንተን አወድሳለሁ ሀብተ ሰማይ ነው የኔ ድርሻዬ የዘላለም ክብሬ መጠጊያ ጋሻዬ ባዶነቴን አይተህ በምህረትህ ሞላኸኝ ለዘላለም ክብሬ ነህ ኢየሱስ ያዳንከኝ

