Gubae

ግታው ሰበቤን

Getaw Sebebien

ሀና ፡ ተክሌ · ሀብተ ፡ ሰማይ · 2020

ግታው ሰበቤን ጌታዬ ሆይ ይግባኝ የውስጤን እረፍት በምህረትህ ስጠኝ በምስጋና ወደፊትህ እቀርባለሁ ለዘላለም ስሙን አወድሳለሁ ግታው ሰበቤን ጌታዬ ሆይ ይግባኝ የውስጤን እረፍት በምህረትህ ስጠኝ ባዶነቴን አይተህ በምህረትህ ሞላኸኝ ለዘላለም ክብሬ ነህ ኢየሱስ ያዳንከኝ የውስጤን ባዶነት ሰዎች ባያውቁትም አንተ ግን አይተህ አልፈኸኝ አልሄድክም ደግነትህ በዝቶ የራስህ አደረግከኝ ምስጋና ይገባሃል አንተን አወድሳለሁ ግታው ሰበቤን ጌታዬ ሆይ ይግባኝ የውስጤን እረፍት በምህረትህ ስጠኝ ባዶነቴን አይተህ በምህረትህ ሞላኸኝ ለዘላለም ክብሬ ነህ ኢየሱስ ያዳንከኝ

ሀና ፡ ተክሌ · ሁሉም ዘማሪዎች