Gubae

ፍሰሃዬ

Fesehayie

ሀና ፡ ተክሌ · የዘለዓለም ፡ ፈጣሪ · 2013

ፍሰሃዬ ነህ አንተ ኢየሱስ ክብሬ የውስጤ ደስታ የዘላለም ንጉሴ በምስጋና ወደፊትህ እቀርባለሁ ለዘላለም ስሙን አወድሳለሁ ፍሰሃዬ ነህ አንተ ኢየሱስ ክብሬ የውስጤ ደስታ የዘላለም ንጉሴ ባዶነቴን አይተህ በምህረትህ ሞላኸኝ ለዘላለም ክብሬ ነህ ኢየሱስ ያዳንከኝ የውስጤን ባዶነት ሰዎች ባያውቁትም አንተ ግን አይተህ አልፈኸኝ አልሄድክም ደግነትህ በዝቶ የራስህ አደረግከኝ ምስጋና ይገባሃል አንተን አወድሳለሁ ፍሰሃዬ ነህ አንተ ኢየሱስ ክብሬ የውስጤ ደስታ የዘላለም ንጉሴ ባዶነቴን አይተህ በምህረትህ ሞላኸኝ ለዘላለም ክብሬ ነህ ኢየሱስ ያዳንከኝ

ሀና ፡ ተክሌ · ሁሉም ዘማሪዎች