Gubae

Felega

ሀና ፡ ተክሌ · ሀብተ ፡ ሰማይ · 2020

በፈለግኩህ ጊዜ አገኘሁህ አምላኬ ለልቤ መጠጊያ የዘላለም ጋሻዬ በምስጋና ወደፊትህ እቀርባለሁ ለዘላለም ስሙን አወድሳለሁ በፈለግኩህ ጊዜ አገኘሁህ አምላኬ ለልቤ መጠጊያ የዘላለም ጋሻዬ ባዶነቴን አይተህ በምህረትህ ሞላኸኝ ለዘላለም ክብሬ ነህ ኢየሱስ ያዳንከኝ የውስጤን ባዶነት ሰዎች ባያውቁትም አንተ ግን አይተህ አልፈኸኝ አልሄድክም ደግነትህ በዝቶ የራስህ አደረግከኝ ምስጋና ይገባሃል አንተን አወድሳለሁ በፈለግኩህ ጊዜ አገኘሁህ አምላኬ ለልቤ መጠጊያ የዘላለም ጋሻዬ ባዶነቴን አይተህ በምህረትህ ሞላኸኝ ለዘላለም ክብሬ ነህ ኢየሱስ ያዳንከኝ

ሀና ፡ ተክሌ · ሁሉም ዘማሪዎች