እውነትና እውነት
Ewnetena Ewnet
ሀና ፡ ተክሌ · ሀብተ ፡ ሰማይ · 2020
እውነትና እውነት መንገድህ ነው ጌታ በሰማይ በምድር ታማኝ አምላክ ነህ ለሚታመኑበት መጠጊያ ጋሻ ነህ የማይጥል አምላክ እውነተኛ አባት ነህ እውነትና እውነት መንገድህ ነው ጌታ በሰማይ በምድር ታማኝ አምላክ ነህ በዘመናት ሁሉ ታማኝ ደግ አባት ለዘላለም ስሙን እናመሰግናለን የሚሳነው የለም ለሰራዊት ጌታ በፊቱ እንሰግዳለን በታላቅ ደስታ ላደረገው ሁሉ ምስጋናን እናቅርብ እግዚአብሔር ታማኝ ነው ክብሩ ይገለጣል እውነትና እውነት መንገድህ ነው ጌታ በሰማይ በምድር ታማኝ አምላክ ነህ በዘመናት ሁሉ ታማኝ ደግ አባት ለዘላለም ስሙን እናመሰግናለን

