እረኛ
Eregna
ሀና ፡ ተክሌ · ሀብተ ፡ ሰማይ · 2020
እረኛዬ እግዚአብሔር ነው የሚያሳጣኝ የለም በለመለመ መስክ ላይ ያሳርፈኛል በእረፍት ውሃ ዘንድ ይመራኛል ነፍሴን ይመልሳታል በጽድቅ መንገድ እረኛዬ እግዚአብሔር ነው የሚያሳጣኝ የለም በለመለመ መስክ ላይ ያሳርፈኛል በእረፍት ውሃ ዘንድ ይመራኛል ነፍሴን ይመልሳታል በጽድቅ መንገድ በትረህና ምርኩዝህ እነርሱ ያጽናኑኛል በጠላቶቼ ፊት ገበታን አዘጋጀህልኝ ራሴን በዘይት ቀባኸው ጽዋዬም ይተርፋል ለዘላለም በእግዚአብሔር ቤት እኖራለሁ እረኛዬ እግዚአብሔር ነው የሚያሳጣኝ የለም በለመለመ መስክ ላይ ያሳርፈኛል በእረፍት ውሃ ዘንድ ይመራኛል ነፍሴን ይመልሳታል በጽድቅ መንገድ

