Gubae

እግዚአብሔር ይመስገን

Egziabhier Yemesgen

ሀና ፡ ተክሌ · ሀብተ ፡ ሰማይ · 2020

እግዚአብሔር ይመስገን ታላቅ ነው አምላካችን በሰማይ በምድር ስራው ድንቅ እኮ ነው ለሚታመኑበት መጠጊያ ጋሻ ነው የማይጥል አምላክ እውነተኛ አባት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ታላቅ ነው አምላካችን በሰማይ በምድር ስራው ድንቅ እኮ ነው በዘመናት ሁሉ ታማኝ ደግ አባት ለዘላለም ስሙን እናመሰግናለን የሚሳነው የለም ለሰራዊት ጌታ በፊቱ እንሰግዳለን በታላቅ ደስታ ላደረገው ሁሉ ምስጋናን እናቅርብ እግዚአብሔር ታማኝ ነው ክብሩ ይገለጣል እግዚአብሔር ይመስገን ታላቅ ነው አምላካችን በሰማይ በምድር ስራው ድንቅ እኮ ነው በዘመናት ሁሉ ታማኝ ደግ አባት ለዘላለም ስሙን እናመሰግናለን

ሀና ፡ ተክሌ · ሁሉም ዘማሪዎች