Gubae

እግዚአብሔር

Egziabher

ሀና ፡ ተክሌ · መሥዋዕት · 2024

እግዚአብሔር ታላቅ ነው ስሙም ገናና ነው በሰማይ በምድር ስራው ድንቅ እኮ ነው ለሚታመኑበት መጠጊያ ጋሻ ነው የማይጥል አምላክ እውነተኛ አባት ነው እግዚአብሔር እግዚአብሔር አምላካችን ነው ምስጋና የሚገባው ስሙ ታላቅ ነው በዘመናት ሁሉ ታማኝ ደግ አባት ለዘላለም ስሙን እናመሰግናለን የሚሳነው የለም ለሰራዊት ጌታ በፊቱ እንሰግዳለን በታላቅ ደስታ ላደረገው ሁሉ ምስጋናን እናቅርብ እግዚአብሔር ታማኝ ነው ክብሩ ይገለጣል እግዚአብሔር እግዚአብሔር አምላካችን ነው ምስጋና የሚገባው ስሙ ታላቅ ነው በዘመናት ሁሉ ታማኝ ደግ አባት ለዘላለም ስሙን እናመሰግናለን

ሀና ፡ ተክሌ · ሁሉም ዘማሪዎች