ድሮዬን አልደግምም
Deroyien Aldegmem
ሀና ፡ ተክሌ · የዘለዓለም ፡ ፈጣሪ · 2013
ድሮዬን አልደግምም ጌታዬ ቀይሮኛል በአዲስ ህይወት ሞልቶ በፍቅሩ ይዞኛል ዛሬ በነፃነት ክብሩን እዘምራለሁ ለዘላለም ለእርሱ እገዛለሁ ድሮዬን አልደግምም ጌታዬ ቀይሮኛል በአዲስ ህይወት ሞልቶ በፍቅሩ ይዞኛል ባዶነቴን አይተህ በምህረትህ ሞላኸኝ ለዘላለም ክብሬ ነህ ኢየሱስ ያዳንከኝ የውስጤን ባዶነት ሰዎች ባያውቁትም አንተ ግን አይተህ አልፈኸኝ አልሄድክም ደግነትህ በዝቶ የራስህ አደረግከኝ ምስጋና ይገባሃል አንተን አወድሳለሁ ድሮዬን አልደግምም ጌታዬ ቀይሮኛል በአዲስ ህይወት ሞልቶ በፍቅሩ ይዞኛል ባዶነቴን አይተህ በምህረትህ ሞላኸኝ ለዘላለም ክብሬ ነህ ኢየሱስ ያዳንከኝ

