ደሙ
Demu
ሀና ፡ ተክሌ · መሥዋዕት · 2024
ደሙ የፈሰሰልኝ ከኃጢአት ያጠበኝ የአምላክ በግ ኢየሱስ ነፃ ያወጣኝ በመስቀል ላይ የሰራው ድንቅ ውለታው ነው ዛሬ ክብሬ ሆኖ በእርሱ የቆምኩት ደሙ አዳነኝ በእውነት ደሙ አዳነኝ ከሞትና ከጥፋት ነፃ አወጣኝ በኪዳኑ ደም እኔ ተቀድሻለሁ ለዘላለም ስሙን አወድሳለሁ ምንም አይተካውም የጌታን ታላቅ ፍቅር ህይወቱን የሰጠው የሰውን ልጅ ሊያድን በደሙ ዋጅቶ የራሱ አድርጎናል ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይገባል ደሙ አዳነኝ በእውነት ደሙ አዳነኝ ከሞትና ከጥፋት ነፃ አወጣኝ በኪዳኑ ደም እኔ ተቀድሻለሁ ለዘላለም ስሙን አወድሳለሁ

