Gubae

ቸር

Cher

ሀና ፡ ተክሌ · መሥዋዕት · 2024

ቸርነትህ ብዙ ነው አያልቅም ባወራው እንደኔ ፍቅርህን ያዩ በምሕረትህ ውልው ያደሩ ክበር ይሉሃል አንተን በዘምናት ያልተውከንን ቸርነትህን ያዩ በምሕረትህ ውልው ያደሩ ክበር ይሉሃል አንተን በዘምናት ያል ጣልከን ቸር ነህና ምሕረትህ ለዘላለም ለዘላለም እንዳንተ ያለ የለም ቸር ነውና ምሕረቱ ለዘላለም ለዘላለም እንደ እግዚአብሔር የለም ለፃድቁም ለኅጥኡ ፀሀይን አወጣህ ላልተገባን ሁሉ ምህረትን አበዛህ የሰው ልጅ በሙሉ ያንተ ጥገኛ ነው ይነጋል ይመሻል ይህ ደግነትህ ነው አመስግኑት ስገዱለት ክብር ስጡ ለእርሱ ምህረት እግዚአብሔር ደግ አባት ነው የፈጠረው የማይተወው ክብር ስጡ አመስግኑ ዘምሩለት እልል በሉ እግዚአብሔር ደግ አባት ነው የፈጠረው የምያኖረው ቸር ነውና ምሕረቱ ለዘላለም ለዘላለም እንደ እግዚአብሔር የለም በቸርነት በምህረቱ ያልተረዳ የለም በጎነቱ ብዙ እንደሰው አይደለም በመልካምነቱ ስንቱን ተሻገረን ያምይገፋውን በድል እያለፈን አመስግኑት ስገዱለት ክብር ስጡ ለእርሱ ምህረት እግዚአብሔር ደግ አባት ነው የፈጠረው የማይተወው ክብር ስጡ አመስግኑ ዘምሩለት እልል በሉ እግዚአብሔር ደግ አባት ነው የፈጠረው የምያኖረው ቸር ነውና ምሕረቱ ለዘላለም ለዘላለም እንደ እግዚአብሔር የለም

ሀና ፡ ተክሌ · ሁሉም ዘማሪዎች