ቤተ ሰሪ
Biete Seri
ሀና ፡ ተክሌ · የዘለዓለም ፡ ፈጣሪ · 2013
ቤተ ሰሪ ነህ እግዚአብሔር አምላኬ የህይወቴን መሰረት የሰራኸው አንተ ነህ ለዘላለም ስሙን አወድሳለሁ ምስጋና ለእርሱ ይሁን ዛሬም ነገም ቤተ ሰሪ ነህ እግዚአብሔር አምላኬ የህይወቴን መሰረት የሰራኸው አንተ ነህ ባዶነቴን አይተህ በምህረትህ ሞላኸኝ ለዘላለም ክብሬ ነህ ኢየሱስ ያዳንከኝ የውስጤን ባዶነት ሰዎች ባያውቁትም አንተ ግን አይተህ አልፈኸኝ አልሄድክም ደግነትህ በዝቶ የራስህ አደረግከኝ ምስጋና ይገባሃል አንተን አወድሳለሁ ቤተ ሰሪ ነህ እግዚአብሔር አምላኬ የህይወቴን መሰረት የሰራኸው አንተ ነህ ባዶነቴን አይተህ በምህረትህ ሞላኸኝ ለዘላለም ክብሬ ነህ ኢየሱስ ያዳንከኝ

