በፀሎት
Betselot
ሀና ፡ ተክሌ · የዘለዓለም ፡ ፈጣሪ · 2013
በፀሎት ወደፊትህ እቀርባለሁ አምላኬ የልቤን እረፍት በምህረትህ ስጠኝ ለዘላለም ስሙን አወድሳለሁ ምስጋና ለእርሱ ይሁን ዛሬም ነገም በፀሎት ወደፊትህ እቀርባለሁ አምላኬ የልቤን እረፍት በምህረትህ ስጠኝ ባዶነቴን አይተህ በምህረትህ ሞላኸኝ ለዘላለም ክብሬ ነህ ኢየሱስ ያዳንከኝ የውስጤን ባዶነት ሰዎች ባያውቁትም አንተ ግን አይተህ አልፈኸኝ አልሄድክም ደግነትህ በዝቶ የራስህ አደረግከኝ ምስጋና ይገባሃል አንተን አወድሳለሁ በፀሎት ወደፊትህ እቀርባለሁ አምላኬ የልቤን እረፍት በምህረትህ ስጠኝ ባዶነቴን አይተህ በምህረትህ ሞላኸኝ ለዘላለም ክብሬ ነህ ኢየሱስ ያዳንከኝ

