በታሪክህ
Betarikeh
ሀና ፡ ተክሌ · ሀብተ ፡ ሰማይ · 2020
በታሪክህ ታማኝ ነህ እግዚአብሔር አምላኬ በሰማይ በምድር ታማኝነቱ ብዙ ነው ለዘላለም ስሙን አወድሳለሁ ምስጋና ለእርሱ ይሁን ዛሬም ነገም በታሪክህ ታማኝ ነህ እግዚአብሔር አምላኬ በሰማይ በምድር ታማኝነቱ ብዙ ነው ባዶነቴን አይተህ በምህረትህ ሞላኸኝ ለዘላለም ክብሬ ነህ ኢየሱስ ያዳንከኝ የውስጤን ባዶነት ሰዎች ባያውቁትም አንተ ግን አይተህ አልፈኸኝ አልሄድክም ደግነትህ በዝቶ የራስህ አደረግከኝ ምስጋና ይገባሃል አንተን አወድሳለሁ በታሪክህ ታማኝ ነህ እግዚአብሔር አምላኬ በሰማይ በምድር ታማኝነቱ ብዙ ነው ባዶነቴን አይተህ በምህረትህ ሞላኸኝ ለዘላለም ክብሬ ነህ ኢየሱስ ያዳንከኝ

