Gubae

በሩን ክፈቱ

Berun Kefetu

ሀና ፡ ተክሌ · ሀብተ ፡ ሰማይ · 2020

በሩን ክፈቱለት የክብር ንጉስ ይግባ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይግባ እልል በሉለት ክብር ለእርሱ ይሁን ላደረገው ሁሉ ምስጋና ይገባል በሩን ክፈቱለት የክብር ንጉስ ይግባ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይግባ በዘመናት ሁሉ ታማኝ ደግ አባት ለዘላለም ስሙን እናመሰግናለን የሚሳነው የለም ለሰራዊት ጌታ በፊቱ እንሰግዳለን በታላቅ ደስታ ላደረገው ሁሉ ምስጋናን እናቅርብ እግዚአብሔር ታማኝ ነው ክብሩ ይገለጣል በሩን ክፈቱለት የክብር ንጉስ ይግባ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይግባ በዘመናት ሁሉ ታማኝ ደግ አባት ለዘላለም ስሙን እናመሰግናለን

ሀና ፡ ተክሌ · ሁሉም ዘማሪዎች