Gubae

ብቻ ልቤን

Becha Lebien

ሀና ፡ ተክሌ · ሀብተ ፡ ሰማይ · 2020

ብቻ ልቤን ለእየሱስ እሰጣለሁ የውስጤን እረፍት በእርሱ አገኛለሁ በምስጋና ወደፊትህ እቀርባለሁ ለዘላለም ስሙን አወድሳለሁ ብቻ ልቤን ለእየሱስ እሰጣለሁ የውስጤን እረፍት በእርሱ አገኛለሁ ባዶነቴን አይተህ በምህረትህ ሞላኸኝ ለዘላለም ክብሬ ነህ ኢየሱስ ያዳንከኝ የውስጤን ባዶነት ሰዎች ባያውቁትም አንተ ግን አይተህ አልፈኸኝ አልሄድክም ደግነትህ በዝቶ የራስህ አደረግከኝ ምስጋና ይገባሃል አንተን አወድሳለሁ ብቻ ልቤን ለእየሱስ እሰጣለሁ የውስጤን እረፍት በእርሱ አገኛለሁ ባዶነቴን አይተህ በምህረትህ ሞላኸኝ ለዘላለም ክብሬ ነህ ኢየሱስ ያዳንከኝ

ሀና ፡ ተክሌ · ሁሉም ዘማሪዎች