Gubae

አመልክሃለሁ

Amelkihalew

ሀና ፡ ተክሌ · መሥዋዕት · 2024

አስቤ አስቤ አስቤ ያረገልኝን ከልቤ አመልክሃለሁ ክብሬ ነህ የከበርኩብህ ስሜ አስቤ አስቤ አስቤ የሆንክልኝን ቆጥሬ አመልክሃለሁ ሃይሌ ነህ የከበርኩብህ ክብሬ አመልክሃለሁ አመልክሃለሁ አመልክሃለሁ አመልክሃለሁ የለኝም አቅምና ጉልበት እራሴን የማሳይበት የለኝም ከእግዚአብሔር ሌላ አላውቅም ፈረስም ሰረገላ አንድ ነው የእኔ ጉልበት ደፍሬ ምሰብክለት እግዚአብሔር ነው መመኪያዬ አለኝ የምለው ጌታዬ አመልክሃለሁ አመልክሃለሁ አመልክሃለሁ አመልክሃለሁ ከበዛው ፍቅርህ በስተቀር ምን አለኝ ብልስ ልናገር አልቻልኩም የለኝምና ያለኝን ይኸው ምስጋና ከማዳን ድንቅ ጀምረህ ያቆምከኝ እንዲህ አክብረህ ያክብርህ ዘሬ በሙሉ ያምልኩህ አለህ ይበሉ አመልክሃለሁ አመልክሃለሁ አመልክሃለሁ አመልክሃለሁ ይህ አለኝ ይላል የኖረው ይህ አለኝ ይላል የሞላው አለኝ ይላል ዶሴውን መዞ ይህ አለኝ ይላል ያለውን ቆጥሮ እኔስ የለኝም ዶሴ አለኝ የምለው በራሴ እኔ አሳያለሁ ክብሬን የሞላኝን እኔ አሳያለሁ ሃብቴን የእግዚአብሔሩን ጉልበቴ ሆይ አቅሜ ነህ የኔ እግዚአብሔር ጋሻዬ ነህ ጉልበቴ ሆይ አቅሜ ሆይ የኔ እግዚአብሔር ጋሻዬ ሆይ እንዳንተ የረዳኝ ማነው እንዳንተ ያከበረኝ ማነው ለኔ እንዳንተ ማነው ለኔ እንዳንተ ማነው ብርታቴ ሆይ ሞገሴ ነህ የኔ ክብር ማዕረጌ ነህ ብርታቴ ሆይ ሞገሴ ሆይ የኔ ክብር ማዕረጌ ሆይ ለኔ እንዳንተ ማነው ለኔ እንዳንተ ማነው ለኔ እንዳንተ ማነው ለኔ እንዳንተ ማነው

ሀና ፡ ተክሌ · ሁሉም ዘማሪዎች