Gubae

አግዘኝ

Agezegn

ሀና ፡ ተክሌ · አግዘኝ · 2010

አግዘኝ ጌታዬ ሆይ በምድር ህይወቴ የእርዳታህ እጅ ይድረስልኝ ሰላም ህይወቴ በምስጋና ወደፊትህ እቀርባለሁ ለዘላለም ስሙን አወድሳለሁ አግዘኝ ጌታዬ ሆይ በምድር ህይወቴ የእርዳታህ እጅ ይድረስልኝ ሰላም ህይወቴ ባዶነቴን አይተህ በምህረትህ ሞላኸኝ ለዘላለም ክብሬ ነህ ኢየሱስ ያዳንከኝ የውስጤን ባዶነት ሰዎች ባያውቁትም አንተ ግን አይተህ አልፈኸኝ አልሄድክም ደግነትህ በዝቶ የራስህ አደረግከኝ ምስጋና ይገባሃል አንተን አወድሳለሁ አግዘኝ ጌታዬ ሆይ በምድር ህይወቴ የእርዳታህ እጅ ይድረስልኝ ሰላም ህይወቴ ባዶነቴን አይተህ በምህረትህ ሞላኸኝ ለዘላለም ክብሬ ነህ ኢየሱስ ያዳንከኝ

ሀና ፡ ተክሌ · ሁሉም ዘማሪዎች