Gubae

Masazen Alfelegem Anten

ጌታያውቃል እና ብሩክታዊት · Ye11gnaw Seat Yetselot Teri

ማሳዘን ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (፪x) ማስቀየም ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (፪x) ላሳዝንህ ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (፪x) ላስቀይምህ ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (፪x) ብዙ ፡ ውለታ ፡ አለብኝ ያደረከው ፡ ለሕይወቴ ፡ ለቤቴ ፡ ለኑሮዬ (፪x) ማሳዘን ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (፪x) ማስቀየም ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (፪x) ብዙ ፡ ውለታ ፡ አለብኝ ያደረከው ፡ ለሕይወቴ ፡ ለቤቴ ፡ ለኑሮዬ (፪x) የሞላኸው ፡ አለ ፡ ጐድሎብኝ የጠገንከውም ፡ አለ ፡ ተሰብሮብኝ የአደስክልኝ ፡ ብዙ ፡ ነው ፡ አርጅቶብኝ የመለስከውም ፡ አለ ፡ ግራ ፡ ገብቶኝ ይሄ ፡ ሁሉ ፡ በዝቶልኝ ፡ ላሳዝንህ ፡ አልፈልግም ፡ ይከብደኛል ሌላው ፡ ቢቀር ፡ ዘመኖቼ ፡ ይመሰክሩልኛል ሌላው ፡ ቢቀር ፡ ዕድሜዬ ፡ ይመሰክርልኛል አዝ፦ ማሳዘን ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (፪x) ማስቀየም ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (፪x) ላሳዝንህ ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (፪x) ላስቀይምህ ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (፪x) ብዙ ፡ ውለታ ፡ አለብኝ ያደረከው ፡ ለሕይወቴ ፡ ለቤቴ ፡ ለኑሮዬ (፪x) ማሳዘን ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (፪x) ማስቀየም ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (፪x) ብዙ ፡ ውለታ ፡ አለብኝ ያደረከው ፡ ለሕይወቴ ፡ ለቤቴ ፡ ለኑሮዬ (፪x) ለሃዘን ፡ ቀን ፡ ለደስታ ፡ ቀን ለፍርድ ፡ ቀን ፡ ለምጽዓት ፡ ቀን የታተምኩበት ፡ የአንተ ፡ ማኅተም የእርስቴ ፡ መያዣ ፡ ምጽናናበት ኀጢአትን ፡ ባደርግ ፡ የምወቀስበት ስለሰማዩ ፡ ሚስጥር ፡ የምረዳበት መንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ እርሱ ፡ ነው ፡ ምጽናናበት የቀረ ፡ ይቀራል ፡ እንጂ (፫x) አሳዝኜው ፡ አልወጣም/አልርቅም ፡ ከእርሱ ፡ እጅ (፬x) አዝ፦ ማሳዘን ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (፪x) ማስቀየም ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (፪x) ላሳዝንህ ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (፪x) ላስቀይምህ ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (፪x) ብዙ ፡ ውለታ ፡ አለብኝ ያደረከው ፡ ለሕይወቴ ፡ ለቤቴ ፡ ለኑሮዬ (፪x) ማሳዘን ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (፪x) ማስቀየም ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (፪x) ብዙ ፡ ውለታ ፡ አለብኝ ያደረከው ፡ ለሕይወቴ ፡ ለቤቴ ፡ ለኑሮዬ (፪x) ማሳዘን ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (፪x) ማስቀየም ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (፪x) ላሳዝንህ ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (፪x) ላስቀይምህ ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (፪x) ብዙ ፡ ውለታ ፡ አለብኝ ያደረከው ፡ ለሕይወቴ ፡ ለቤቴ ፡ ለኑሮዬ (፪x) ማሳዘን ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (፪x) ማስቀየም ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (፪x) ብዙ ፡ ውለታ ፡ አለብኝ ያደረከው ፡ ለሕይወቴ ፡ ለቤቴ ፡ ለኑሮዬ (፪x) የሞላኸው ፡ አለ ፡ ጐድሎብኝ የጠገንከውም ፡ አለ ፡ ተሰብሮብኝ የአደስክልኝ ፡ ብዙ ፡ ነው ፡ አርጅቶብኝ የመለስከውም ፡ አለ ፡ ግራ ፡ ገብቶኝ ይሄ ፡ ሁሉ ፡ በዝቶልኝ ፡ ላሳዝንህ ፡ አልፈልግም ፡ ይከብደኛል ሌላው ፡ ቢቀር ፡ ዘመኖቼ ፡ ይመሰክሩልኛል ሌላው ፡ ቢቀር ፡ ዕድሜዬ ፡ ይመሰክርልኛል አዝ፦ ማሳዘን ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (፪x) ማስቀየም ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (፪x) ላሳዝንህ ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (፪x) ላስቀይምህ ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (፪x) ብዙ ፡ ውለታ ፡ አለብኝ ያደረከው ፡ ለሕይወቴ ፡ ለቤቴ ፡ ለኑሮዬ (፪x) ማሳዘን ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (፪x) ማስቀየም ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (፪x) ብዙ ፡ ውለታ ፡ አለብኝ ያደረከው ፡ ለሕይወቴ ፡ ለቤቴ ፡ ለኑሮዬ (፪x) ለሃዘን ፡ ቀን ፡ ለደስታ ፡ ቀን ለፍርድ ፡ ቀን ፡ ለምጽዓት ፡ ቀን የታተምኩበት ፡ የአንተ ፡ ማኅተም የእርስቴ ፡ መያዣ ፡ ምጽናናበት ኀጢአትን ፡ ባደርግ ፡ የምወቀስበት ስለሰማዩ ፡ ሚስጥር ፡ የምረዳበት መንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ እርሱ ፡ ነው ፡ ምጽናናበት የቀረ ፡ ይቀራል ፡ እንጂ (፫x) አሳዝኜው ፡ አልወጣም/አልርቅም ፡ ከእርሱ ፡ እጅ (፬x) አዝ፦ ማሳዘን ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (፪x) ማስቀየም ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (፪x) ላሳዝንህ ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (፪x) ላስቀይምህ ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (፪x) ብዙ ፡ ውለታ ፡ አለብኝ ያደረከው ፡ ለሕይወቴ ፡ ለቤቴ ፡ ለኑሮዬ (፪x) ማሳዘን ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (፪x) ማስቀየም ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (፪x) ብዙ ፡ ውለታ ፡ አለብኝ ያደረከው ፡ ለሕይወቴ ፡ ለቤቴ ፡ ለኑሮዬ (፪x)

ጌታያውቃል እና ብሩክታዊት · ሁሉም ዘማሪዎች