Gubae

Eyesus Kalema

ጌታያውቃል እና ብሩክታዊት · Ye11gnaw Seat Yetselot Teri

ገዢና ፡ ተገዢ ፡ መኳንንት ፡ ሹማምንት የአገሬው ፡ ህዝብ ፡ ሁሉ ፡ የተሳተፉበት እምቢልታ ፡ መሰንቆ ፡ በገናና ፡ ዋሽንት ሁሉም ፡ ተሰለፎ ፡ ለአንድ ፡ ሰው ፡ ትዕቢት አቤት ፡ ትዕቢት (፪x) ፡ የአንድ ፡ ንጉሥ ፡ ትዕቢት አገር ፡ ሲያሰግድ ፡ ህዝቡን ፡ ሲያንቀጠቅጥ ሶስት ፡ ደፋር ፡ ሰዎች ፡ ጣዖት ፡ ያለመዱ አንሰግድም ፡ ሲሉ ፡ በዓል ፡ አበላሹ ንጉሡም ፡ ሲሰማ ፡ በትዕቢት ፡ ተቆጣ እቶኑን ፡ ጨመረው ፡ እጥፍ ፡ እንዲነድ ፡ ሌላ ጉድ ፡ ፈላ አንሰግድም ፡ ያሉ ፡ በትዕቢት ፡ በጋለ ፡ እቶን ፡ ውስጥ ፡ ተጣሉ ወድቀው ፡ ተቃጥለው ፡ አረው ፡ ተኮማትረው መች ፡ ቀሩ ፡ መች ፡ ቀሩ ፡ ምንም ፡ ቢታሰሩ ተፈታ ፡ ገመዱ ፡ እያለ ፡ አዳኙ ጭራሽ ፡ ወዲህ ፡ ወዲያ ይራመዱ ፡ ጀመር ፡ የተስማማ ፡ እስኪመስል እንዴትስ ፡ አይመች ፡ እንዴትስ ፡ አይድላ ፡ ኢየሱስ ፡ ካለማ (፪x) ትዕቢቱ ፡ ተመታ ፡ የንጉሡ ፡ ሲበለሻሽበት ፡ ድግሱ ሶስት ፡ ሰዎችን ፡ ጥሎ ፡ አራት ፡ ሲሆኑበት ነገር ፡ ግራ ፡ ሆነበት ንጉሱም ፡ እንዲህ ፡ አለ ፡ አዋጁን ፡ ቀየረ እየደነገጠ ፡ እነዚያን ፡ ብሩካን ፡ አውጧቸው ፡ ከእሳት እናምልከው ፡ በቃ ፡ የእነርሱን ፡ አምላክ (፪x) ሁሉም ፡ ሰው ፡ ያምልከው ፡ ይስገድለት ፡ ፊቱ ያስደንቃልና ፡ የማዳን ፡ ጉልበቱ ፡ እንደፋ ፡ ፊቱ እስቲ ፡ ጐምበስ (፪x) ፡ ይባልለት ፡ ይሰገድለት እስቲ ፡ ጐምበስ (፪x) ፡ ይባልለት ፡ ይሰገድለት አያልቅበት (፪x) ፡ ማዳኑ ፡ አያልቅበት አያልቅበት ፡ መታደጉ ፡ አያልቅበት አያልቅበት ፡ ምህረቱ ፡ አያልቅበት እስቲ ፡ ጐምበስ (፪x) ፡ ይባልለት ፡ ይሰገድለት እስቲ ፡ ጐምበስ (፪x) ፡ ይባልለት ፡ ይሰገድለት (፪x) ገዢና ፡ ተገዢ ፡ መኳንንት ፡ ሹማምንት የአገሬው ፡ ህዝብ ፡ ሁሉ ፡ የተሳተፉበት እምቢልታ ፡ መሰንቆ ፡ በገናና ፡ ዋሽንት ሁሉም ፡ ተሰለፎ ፡ ለአንድ ፡ ሰው ፡ ትዕቢት አቤት ፡ ትዕቢት (፪x) ፡ የአንድ ፡ ንጉሥ ፡ ትዕቢት አገር ፡ ሲያሰግድ ፡ ህዝቡን ፡ ሲያንቀጠቅጥ ሶስት ፡ ደፋር ፡ ሰዎች ፡ ጣዖት ፡ ያለመዱ አንሰግድም ፡ ሲሉ ፡ በዓል ፡ አበላሹ ንጉሡም ፡ ሲሰማ ፡ በትዕቢት ፡ ተቆጣ እቶኑን ፡ ጨመረው ፡ እጥፍ ፡ እንዲነድ ፡ ሌላ ጉድ ፡ ፈላ አንሰግድም ፡ ያሉ ፡ በትዕቢት ፡ በጋለ ፡ እቶን ፡ ውስጥ ፡ ተጣሉ ወድቀው ፡ ተቃጥለው ፡ አረው ፡ ተኮማትረው መች ፡ ቀሩ ፡ መች ፡ ቀሩ ፡ ምንም ፡ ቢታሰሩ ተፈታ ፡ ገመዱ ፡ እያለ ፡ አዳኙ ጭራሽ ፡ ወዲህ ፡ ወዲያ ይራመዱ ፡ ጀመር ፡ የተስማማ ፡ እስኪመስል እንዴትስ ፡ አይመች ፡ እንዴትስ ፡ አይድላ ፡ ኢየሱስ ፡ ካለማ (፪x) ትዕቢቱ ፡ ተመታ ፡ የንጉሡ ፡ ሲበለሻሽበት ፡ ድግሱ ሶስት ፡ ሰዎችን ፡ ጥሎ ፡ አራት ፡ ሲሆኑበት ነገር ፡ ግራ ፡ ሆነበት ንጉሱም ፡ እንዲህ ፡ አለ ፡ አዋጁን ፡ ቀየረ እየደነገጠ ፡ እነዚያን ፡ ብሩካን ፡ አውጧቸው ፡ ከእሳት እናምልከው ፡ በቃ ፡ የእነርሱን ፡ አምላክ (፪x) ሁሉም ፡ ሰው ፡ ያምልከው ፡ ይስገድለት ፡ ፊቱ ያስደንቃልና ፡ የማዳን ፡ ጉልበቱ ፡ እንደፋ ፡ ፊቱ እስቲ ፡ ጐምበስ (፪x) ፡ ይባልለት ፡ ይሰገድለት እስቲ ፡ ጐምበስ (፪x) ፡ ይባልለት ፡ ይሰገድለት አያልቅበት (፪x) ፡ ማዳኑ ፡ አያልቅበት አያልቅበት ፡ መታደጉ ፡ አያልቅበት አያልቅበት ፡ ምህረቱ ፡ አያልቅበት እስቲ ፡ ጐምበስ (፪x) ፡ ይባልለት ፡ ይሰገድለት እስቲ ፡ ጐምበስ (፪x) ፡ ይባልለት ፡ ይሰገድለት (፪x)

ጌታያውቃል እና ብሩክታዊት · ሁሉም ዘማሪዎች