Etseleyalehu
ጌታያውቃል እና ብሩክታዊት · Ye11gnaw Seat Yetselot Teri
ሊነጋጋ ፡ ሲል ፡ ኢየሱስ ፡ በማለዳ ፡ ተነስቶ ፡ ወጣ ለመጸለይም ፡ ወደ ፡ አንድ ፡ ገለልተኛ ፡ ቦታ ፡ ሄደ ሌሊቱ ፡ ሲነጋ ፡ ጐህ ፡ ሲቀድ አእዋፍ ፡ ሲንጫጩ ፡ በአንድነት በዜማ ፡ ፈጣሪን ፡ ለማምለክ ሲወጡ ፡ ሁሉም ፡ ከያሉበት እኔ ፡ ግን ፡ መኝታዬ ፡ ሞቀኝ ዝምብለሽ ፡ ተኚ ፡ ተኚ ፡ ቢለኝ መኝታዬን ፡ ወዲያ ፡ ገፍፌ ለጸሎት ፡ ነቃሁኝ ፡ ከእንቅልፌ ለጸሎት ፡ መንፈሴ ፡ ሲነቃ ሥጋዬ ፡ ባይደሰት ፡ ቢከፋ ሳይወድ ፡ በግዱ ፡ ያብርና መጸለዬ ፡ ይቀጥላል ፡ ገና ስሙን ፡ ስጠራው ፡ የጌታዬን ያድሰዋል ፡ ደካማው ፡ ጐኔን ቅባቱ ፡ መፍሰስ ፡ ይጀምራል ለጸሎት ፡ ጉልበቴን ፡ ያድሳል አዝ፦ እጸልያለሁ (፫x) ፡ በፊቱ ፡ ወድቄ ፡ ለምኜ ፡ መች ፡ አፍሬ ፡ አውቃለሁ እጸልያለሁ (፫x) ፡ በፊቱ ፡ ወድቄ ፡ ለምኜ ፡ ድልን ፡ አግኝቻለሁ እጸልያለሁ (፫x) ፡ በፊቱ ፡ ወድቄ ፡ ለምኜ ፡ መልስን ፡ አግኝቻለሁ እጸልያለሁ (፫x) ፡ በፊቱ ፡ ወድቄ ፡ ለምኜ ፡ እንደሚሰማ ፡ አምናለሁ አንዳንዴ ፡ ውስጤ ፡ ጸልይ ፡ ሲለኝ ስጋዬ ፡ ግን ፡ ሲያታልለኝ ቆይ ፡ ትጸልያለህ ፡ በኋላ እያለ ፡ ጊዜዬን ፡ ሊበላ ግን ፡ ዳንኤልን ፡ ጉድጓድ ፡ ያስጣለው አትጸልይ ፡ የሚል ፡ ህግ ፡ ነው ቢያስመርጡት ፡ ከምንም ፡ ነገር ጸሎት ፡ ነው ፡ ለእርሱ ፡ ትልቅ ፡ ነገር ይህንን ፡ ሳስታውስ ፡ እነቃለሁ ስጋዬን ፡ ተወኝ ፡ እለዋለሁ ስታዘዝ ፡ ለነቃው ፡ መንፈሴ ለጸሎት ፡ ተጋልኝ ፡ ጉልበቴ ጸሎት ፡ ትልቅ ፡ መሳሪያዬ ፡ ነው ሰይጣንም ፡ ይሄ ፡ ስለገባው እንዳልጸልይ ፡ ቢታገለኝም ምክኒያትን ፡ ለሥጋዬ ፡ አልሰጥም አዝ፦ እጸልያለሁ (፫x) ፡ በፊቱ ፡ ወድቄ ፡ ለምኜ ፡ መች ፡ አፍሬ ፡ አውቃለሁ እጸልያለሁ (፫x) ፡ በፊቱ ፡ ወድቄ ፡ ለምኜ ፡ ድልን ፡ አግኝቻለሁ እጸልያለሁ (፫x) ፡ በፊቱ ፡ ወድቄ ፡ ለምኜ ፡ መልስን ፡ አግኝቻለሁ እጸልያለሁ (፫x) ፡ በፊቱ ፡ ወድቄ ፡ ለምኜ ፡ እንደሚሰማ ፡ አምናለሁ አንተ ፡ ግን ፡ ስትጸልይ ፡ ወደ ፡ እልፍኝህ ፡ ግባ መዝጊያህንም ፡ ዘግተህ ፡ በስውር ፡ ላልው ፡ አባትህ ፡ ጸልይ በስውር ፡ የሚያይ ፡ አባትህም ፡ በግልጥ ፡ ይከፍልሃል ግራ ፡ ሲገባኝ ፡ በሕይወቴ መምበርከክ ፡ ሲያቅተው ፡ ጉልበቴ ተስፋ ፡ በመቁረጥ ፡ ውስጥ ፡ ስሞላ መፍትሄ ፡ መልስን ፡ ሳጣ ፡ መላ ከመጸለይ ፡ ይልቅ ፡ በፊቱ ሳወራ ፡ ላገኘሁት ፡ ሁሉ ይባባስብኛል ፡ ችግሬ ያጐብጠኛል ፡ ያ ፡ ጠብቆ ፡ ቀምበሬ ግን ፡ በሬን ፡ ዘግቼ ፡ ስገባ የውስጤን ፡ ሁሉ ፡ ወደ ፡ ሚረዳ በጸሎት ፡ ዙፋኑ ፡ ስር ፡ ስወድቅ ይታደሳል ፡ ውስጤ ፡ በድንገት ያልወጣሁት ፡ ችግር ፡ ጸልዬ ፍፁም ፡ የለምና ፡ በሕይወቴ ባልጸልይ ፡ እራሴን ፡ እጐዳለሁ ይህንን ፡ በተግባር ፡ አውቃለሁ አዝ፦ እጸልያለሁ (፫x) ፡ በፊቱ ፡ ወድቄ ፡ ለምኜ ፡ መች ፡ አፍሬ ፡ አውቃለሁ እጸልያለሁ (፫x) ፡ በፊቱ ፡ ወድቄ ፡ ለምኜ ፡ ድልን ፡ አግኝቻለሁ እጸልያለሁ (፫x) ፡ በፊቱ ፡ ወድቄ ፡ ለምኜ ፡ መልስን ፡ አግኝቻለሁ እጸልያለሁ (፫x) ፡ በፊቱ ፡ ወድቄ ፡ ለምኜ ፡ እንደሚሰማ ፡ አምናለሁ ሊነጋጋ ፡ ሲል ፡ ኢየሱስ ፡ በማለዳ ፡ ተነስቶ ፡ ወጣ ለመጸለይም ፡ ወደ ፡ አንድ ፡ ገለልተኛ ፡ ቦታ ፡ ሄደ ሌሊቱ ፡ ሲነጋ ፡ ጐህ ፡ ሲቀድ አእዋፍ ፡ ሲንጫጩ ፡ በአንድነት በዜማ ፡ ፈጣሪን ፡ ለማምለክ ሲወጡ ፡ ሁሉም ፡ ከያሉበት እኔ ፡ ግን ፡ መኝታዬ ፡ ሞቀኝ ዝምብለሽ ፡ ተኚ ፡ ተኚ ፡ ቢለኝ መኝታዬን ፡ ወዲያ ፡ ገፍፌ ለጸሎት ፡ ነቃሁኝ ፡ ከእንቅልፌ ለጸሎት ፡ መንፈሴ ፡ ሲነቃ ሥጋዬ ፡ ባይደሰት ፡ ቢከፋ ሳይወድ ፡ በግዱ ፡ ያብርና መጸለዬ ፡ ይቀጥላል ፡ ገና ስሙን ፡ ስጠራው ፡ የጌታዬን ያድሰዋል ፡ ደካማው ፡ ጐኔን ቅባቱ ፡ መፍሰስ ፡ ይጀምራል ለጸሎት ፡ ጉልበቴን ፡ ያድሳል አዝ፦ እጸልያለሁ (፫x) ፡ በፊቱ ፡ ወድቄ ፡ ለምኜ ፡ መች ፡ አፍሬ ፡ አውቃለሁ እጸልያለሁ (፫x) ፡ በፊቱ ፡ ወድቄ ፡ ለምኜ ፡ ድልን ፡ አግኝቻለሁ እጸልያለሁ (፫x) ፡ በፊቱ ፡ ወድቄ ፡ ለምኜ ፡ መልስን ፡ አግኝቻለሁ እጸልያለሁ (፫x) ፡ በፊቱ ፡ ወድቄ ፡ ለምኜ ፡ እንደሚሰማ ፡ አምናለሁ አንዳንዴ ፡ ውስጤ ፡ ጸልይ ፡ ሲለኝ ስጋዬ ፡ ግን ፡ ሲያታልለኝ ቆይ ፡ ትጸልያለህ ፡ በኋላ እያለ ፡ ጊዜዬን ፡ ሊበላ ግን ፡ ዳንኤልን ፡ ጉድጓድ ፡ ያስጣለው አትጸልይ ፡ የሚል ፡ ህግ ፡ ነው ቢያስመርጡት ፡ ከምንም ፡ ነገር ጸሎት ፡ ነው ፡ ለእርሱ ፡ ትልቅ ፡ ነገር ይህንን ፡ ሳስታውስ ፡ እነቃለሁ ስጋዬን ፡ ተወኝ ፡ እለዋለሁ ስታዘዝ ፡ ለነቃው ፡ መንፈሴ ለጸሎት ፡ ተጋልኝ ፡ ጉልበቴ ጸሎት ፡ ትልቅ ፡ መሳሪያዬ ፡ ነው ሰይጣንም ፡ ይሄ ፡ ስለገባው እንዳልጸልይ ፡ ቢታገለኝም ምክኒያትን ፡ ለሥጋዬ ፡ አልሰጥም አዝ፦ እጸልያለሁ (፫x) ፡ በፊቱ ፡ ወድቄ ፡ ለምኜ ፡ መች ፡ አፍሬ ፡ አውቃለሁ እጸልያለሁ (፫x) ፡ በፊቱ ፡ ወድቄ ፡ ለምኜ ፡ ድልን ፡ አግኝቻለሁ እጸልያለሁ (፫x) ፡ በፊቱ ፡ ወድቄ ፡ ለምኜ ፡ መልስን ፡ አግኝቻለሁ እጸልያለሁ (፫x) ፡ በፊቱ ፡ ወድቄ ፡ ለምኜ ፡ እንደሚሰማ ፡ አምናለሁ አንተ ፡ ግን ፡ ስትጸልይ ፡ ወደ ፡ እልፍኝህ ፡ ግባ መዝጊያህንም ፡ ዘግተህ ፡ በስውር ፡ ላልው ፡ አባትህ ፡ ጸልይ በስውር ፡ የሚያይ ፡ አባትህም ፡ በግልጥ ፡ ይከፍልሃል ግራ ፡ ሲገባኝ ፡ በሕይወቴ መምበርከክ ፡ ሲያቅተው ፡ ጉልበቴ ተስፋ ፡ በመቁረጥ ፡ ውስጥ ፡ ስሞላ መፍትሄ ፡ መልስን ፡ ሳጣ ፡ መላ ከመጸለይ ፡ ይልቅ ፡ በፊቱ ሳወራ ፡ ላገኘሁት ፡ ሁሉ ይባባስብኛል ፡ ችግሬ ያጐብጠኛል ፡ ያ ፡ ጠብቆ ፡ ቀምበሬ ግን ፡ በሬን ፡ ዘግቼ ፡ ስገባ የውስጤን ፡ ሁሉ ፡ ወደ ፡ ሚረዳ በጸሎት ፡ ዙፋኑ ፡ ስር ፡ ስወድቅ ይታደሳል ፡ ውስጤ ፡ በድንገት ያልወጣሁት ፡ ችግር ፡ ጸልዬ ፍፁም ፡ የለምና ፡ በሕይወቴ ባልጸልይ ፡ እራሴን ፡ እጐዳለሁ ይህንን ፡ በተግባር ፡ አውቃለሁ አዝ፦ እጸልያለሁ (፫x) ፡ በፊቱ ፡ ወድቄ ፡ ለምኜ ፡ መች ፡ አፍሬ ፡ አውቃለሁ እጸልያለሁ (፫x) ፡ በፊቱ ፡ ወድቄ ፡ ለምኜ ፡ ድልን ፡ አግኝቻለሁ እጸልያለሁ (፫x) ፡ በፊቱ ፡ ወድቄ ፡ ለምኜ ፡ መልስን ፡ አግኝቻለሁ እጸልያለሁ (፫x) ፡ በፊቱ ፡ ወድቄ ፡ ለምኜ ፡ እንደሚሰማ ፡ አምናለሁ

