Esti Lelemenew Gietayien
ጌታያውቃል እና ብሩክታዊት · Ye11gnaw Seat Yetselot Teri
ስለዚህ ፡ ወደ ፡ እግዚአብሔር ፡ ልመና ጸሎት ፡ ምልጃና ፡ ምሥጋና ለሰዎች ፡ ሁሉ ፡ እንዲደረግ ፡ ከሁሉም ፡ በፊት ፡ እመክራለሁ በመንፈሳዊነትና ፡ በመልካም ፡ ጠባይ ፡ እየተመራን በሰላምና ፡ በጸጥታ ፡ እንድንኖር ፡ በተለይ ለነገሥታትና ፡ በስልጣን ፡ ላይ ፡ ላሉ ፡ ሁሉ ፡ ጸልዩ አዝ፦ እስቲ ፡ ልለምነው ፡ ጌታዬን ፡ ስለአገሬ ፡ ስለህዝቤ የራሴን ፡ የግሌን ፡ ነገር ፡ ትቼ እስቲ ፡ ልለምነው ፡ ጌታዬን ፡ ስለአገሬ ፡ ስለምድሬ የራሴን ፡ የጸሎት ፡ ርዕስ ፡ ትቼ ለሹማምንት ፡ ለገዢዎች ፡ ለአለቆች ፊቱ ፡ ልቅረብ ፡ ልጸልይ ፡ ተግቼ ፡ ስለሌሎች ለሹማምንት ፡ ለገዢዎች ፡ ለአለቆች ፊቱ ፡ ልቅረብ ፡ ልጸልይ ፡ ተግቼ ፡ ስለሌሎች (፪x) የአገሬ ፡ መፍትሄዋ ፡ የእንቆቅልሿ ፡ መፍቻዋ ቁልፉ ፡ ያለው ፡ ሰው ፡ ጋር ፡ አይደል ታዲያ ፡ ማንም ፡ አይታለል ስለእልቂቷ ፡ ወሬን ፡ ትቼ ፡ ስንበረከክ ፡ ተደፍቼ ይሰማኛል ፡ አምነዋለሁ ፡ ከዚም ፡ በፊት ፡ አይቻለሁ ሁሉም ፡ ነገር ፡ ያበጀዋል ፡ ዝብርቅርቁን ፡ ያሳምራል አዝ፦ እስቲ ፡ ልለምነው ፡ ጌታዬን ፡ ስለአገሬ ፡ ስለህዝቤ የራሴን ፡ የግሌን ፡ ነገር ፡ ትቼ እስቲ ፡ ልለምነው ፡ ጌታዬን ፡ ስለአገሬ ፡ ስለምድሬ የራሴን ፡ የጸሎት ፡ ርዕስ ፡ ትቼ ለሹማምንት ፡ ለገዢዎች ፡ ለአለቆች ፊቱ ፡ ልቅረብ ፡ ልጸልይ ፡ ተግቼ ፡ ስለሌሎች ለሹማምንት ፡ ለገዢዎች ፡ ለአለቆች ፊቱ ፡ ልቅረብ ፡ ልጸልይ ፡ ተግቼ ፡ ስለሌሎች (፪x) በችግሯ ፡ ከምሳለቅ ፡ ይልቅ ፡ እኔ ፡ ፊቱ ፡ ልውደቅ ባለምነው ፡ ባልጠይቀው ፡ እዳው ፡ በእኔ ፡ ጫና ፡ ላይ ፡ ነው መፍትሄ ፡ ላይሆን ፡ ወሬን ፡ ትቼ ፡ ልንበረከክ ፡ ፊቱን ፡ ሽቼ ሰሚ ፡ አምላክ ፡ እያመንኩኝ ፡ ለምን ፡ መፍትሄ ፡ አጣለሁኝ ትልቅም ፡ ለውጥ ፡ አመጣለሁ ፡ ለምድሬም ፡ ፈውስ ፡ እሆናለሁ አዝ፦ እስቲ ፡ ልለምነው ፡ ጌታዬን ፡ ስለአገሬ ፡ ስለህዝቤ የራሴን ፡ የግሌን ፡ ነገር ፡ ትቼ እስቲ ፡ ልለምነው ፡ ጌታዬን ፡ ስለአገሬ ፡ ስለምድሬ የራሴን ፡ የጸሎት ፡ ርዕስ ፡ ትቼ ለሹማምንት ፡ ለገዢዎች ፡ ለአለቆች ፊቱ ፡ ልቅረብ ፡ ልጸልይ ፡ ተግቼ ፡ ስለሌሎች ለሹማምንት ፡ ለገዢዎች ፡ ለአለቆች ፊቱ ፡ ልቅረብ ፡ ልጸልይ ፡ ተግቼ ፡ ስለሌሎች (፪x) ብለምነው ፡ ስለአገሬ ፡ ሸክም ፡ ቢኖረኝ ፡ ለምድሬ ያለባትን ፡ ችግር ፡ ሁሉ ፡ ይዤ ፡ ብቀርብ ፡ ከመስቀሉ ጌታዬ ፡ እኮ ፡ ያደምጠኛል ፡ እንደሃሳቡ ፡ ይመልሳል ሳልታክት ፡ ፊቱ ፡ እቀርባለሁ ፡ ቃሉም ፡ ይላል ፡ ጸልያለሁ ሸክሟን ፡ ሳሳየው ፡ የምድሬን ፡ ይፈውሳታል ፡ አገሬን አዝ፦ እስቲ ፡ ልለምነው ፡ ጌታዬን ፡ ስለአገሬ ፡ ስለህዝቤ የራሴን ፡ የግሌን ፡ ነገር ፡ ትቼ እስቲ ፡ ልለምነው ፡ ጌታዬን ፡ ስለአገሬ ፡ ስለምድሬ የራሴን ፡ የጸሎት ፡ ርዕስ ፡ ትቼ ለሹማምንት ፡ ለገዢዎች ፡ ለአለቆች ፊቱ ፡ ልቅረብ ፡ ልጸልይ ፡ ተግቼ ፡ ስለሌሎች ለሹማምንት ፡ ለገዢዎች ፡ ለአለቆች ፊቱ ፡ ልቅረብ ፡ ልጸልይ ፡ ተግቼ ፡ ስለሌሎች (፪x) ኢትዮጵያን ፡ ግብኛት ፡ ተመልከታት በቃልኪዳንህ ፡ አስባት (፬x) ስለዚህ ፡ ወደ ፡ እግዚአብሔር ፡ ልመና ጸሎት ፡ ምልጃና ፡ ምሥጋና ለሰዎች ፡ ሁሉ ፡ እንዲደረግ ፡ ከሁሉም ፡ በፊት ፡ እመክራለሁ በመንፈሳዊነትና ፡ በመልካም ፡ ጠባይ ፡ እየተመራን በሰላምና ፡ በጸጥታ ፡ እንድንኖር ፡ በተለይ ለነገሥታትና ፡ በስልጣን ፡ ላይ ፡ ላሉ ፡ ሁሉ ፡ ጸልዩ አዝ፦ እስቲ ፡ ልለምነው ፡ ጌታዬን ፡ ስለአገሬ ፡ ስለህዝቤ የራሴን ፡ የግሌን ፡ ነገር ፡ ትቼ እስቲ ፡ ልለምነው ፡ ጌታዬን ፡ ስለአገሬ ፡ ስለምድሬ የራሴን ፡ የጸሎት ፡ ርዕስ ፡ ትቼ ለሹማምንት ፡ ለገዢዎች ፡ ለአለቆች ፊቱ ፡ ልቅረብ ፡ ልጸልይ ፡ ተግቼ ፡ ስለሌሎች ለሹማምንት ፡ ለገዢዎች ፡ ለአለቆች ፊቱ ፡ ልቅረብ ፡ ልጸልይ ፡ ተግቼ ፡ ስለሌሎች (፪x) የአገሬ ፡ መፍትሄዋ ፡ የእንቆቅልሿ ፡ መፍቻዋ ቁልፉ ፡ ያለው ፡ ሰው ፡ ጋር ፡ አይደል ታዲያ ፡ ማንም ፡ አይታለል ስለእልቂቷ ፡ ወሬን ፡ ትቼ ፡ ስንበረከክ ፡ ተደፍቼ ይሰማኛል ፡ አምነዋለሁ ፡ ከዚም ፡ በፊት ፡ አይቻለሁ ሁሉም ፡ ነገር ፡ ያበጀዋል ፡ ዝብርቅርቁን ፡ ያሳምራል አዝ፦ እስቲ ፡ ልለምነው ፡ ጌታዬን ፡ ስለአገሬ ፡ ስለህዝቤ የራሴን ፡ የግሌን ፡ ነገር ፡ ትቼ እስቲ ፡ ልለምነው ፡ ጌታዬን ፡ ስለአገሬ ፡ ስለምድሬ የራሴን ፡ የጸሎት ፡ ርዕስ ፡ ትቼ ለሹማምንት ፡ ለገዢዎች ፡ ለአለቆች ፊቱ ፡ ልቅረብ ፡ ልጸልይ ፡ ተግቼ ፡ ስለሌሎች ለሹማምንት ፡ ለገዢዎች ፡ ለአለቆች ፊቱ ፡ ልቅረብ ፡ ልጸልይ ፡ ተግቼ ፡ ስለሌሎች (፪x) በችግሯ ፡ ከምሳለቅ ፡ ይልቅ ፡ እኔ ፡ ፊቱ ፡ ልውደቅ ባለምነው ፡ ባልጠይቀው ፡ እዳው ፡ በእኔ ፡ ጫና ፡ ላይ ፡ ነው መፍትሄ ፡ ላይሆን ፡ ወሬን ፡ ትቼ ፡ ልንበረከክ ፡ ፊቱን ፡ ሽቼ ሰሚ ፡ አምላክ ፡ እያመንኩኝ ፡ ለምን ፡ መፍትሄ ፡ አጣለሁኝ ትልቅም ፡ ለውጥ ፡ አመጣለሁ ፡ ለምድሬም ፡ ፈውስ ፡ እሆናለሁ አዝ፦ እስቲ ፡ ልለምነው ፡ ጌታዬን ፡ ስለአገሬ ፡ ስለህዝቤ የራሴን ፡ የግሌን ፡ ነገር ፡ ትቼ እስቲ ፡ ልለምነው ፡ ጌታዬን ፡ ስለአገሬ ፡ ስለምድሬ የራሴን ፡ የጸሎት ፡ ርዕስ ፡ ትቼ ለሹማምንት ፡ ለገዢዎች ፡ ለአለቆች ፊቱ ፡ ልቅረብ ፡ ልጸልይ ፡ ተግቼ ፡ ስለሌሎች ለሹማምንት ፡ ለገዢዎች ፡ ለአለቆች ፊቱ ፡ ልቅረብ ፡ ልጸልይ ፡ ተግቼ ፡ ስለሌሎች (፪x) ብለምነው ፡ ስለአገሬ ፡ ሸክም ፡ ቢኖረኝ ፡ ለምድሬ ያለባትን ፡ ችግር ፡ ሁሉ ፡ ይዤ ፡ ብቀርብ ፡ ከመስቀሉ ጌታዬ ፡ እኮ ፡ ያደምጠኛል ፡ እንደሃሳቡ ፡ ይመልሳል ሳልታክት ፡ ፊቱ ፡ እቀርባለሁ ፡ ቃሉም ፡ ይላል ፡ ጸልያለሁ ሸክሟን ፡ ሳሳየው ፡ የምድሬን ፡ ይፈውሳታል ፡ አገሬን አዝ፦ እስቲ ፡ ልለምነው ፡ ጌታዬን ፡ ስለአገሬ ፡ ስለህዝቤ የራሴን ፡ የግሌን ፡ ነገር ፡ ትቼ እስቲ ፡ ልለምነው ፡ ጌታዬን ፡ ስለአገሬ ፡ ስለምድሬ የራሴን ፡ የጸሎት ፡ ርዕስ ፡ ትቼ ለሹማምንት ፡ ለገዢዎች ፡ ለአለቆች ፊቱ ፡ ልቅረብ ፡ ልጸልይ ፡ ተግቼ ፡ ስለሌሎች ለሹማምንት ፡ ለገዢዎች ፡ ለአለቆች ፊቱ ፡ ልቅረብ ፡ ልጸልይ ፡ ተግቼ ፡ ስለሌሎች (፪x) ኢትዮጵያን ፡ ግብኛት ፡ ተመልከታት በቃልኪዳንህ ፡ አስባት (፬x)

