Beg Yehonkew
ጌታያውቃል እና ብሩክታዊት · Ye11gnaw Seat Yetselot Teri
"በነገር ፡ ሁሉ ፡ በጸሎትና ፡ በምልጃ ፡ ከምሥጋና ፡ ጋር በእግዚአብሔር ፡ ዘንድ ፡ ልመናችሁን ፡ አስታውቁ ፡ እንጂ በአንዳች ፡ አትጨነቁ" ስለ ፡ እራሴ ፡ ስለ ፡ ግሌ ስለ ፡ ቤቴ ፡ ስለ ፡ አገሬ ስለ ፡ ኑሮ ፡ ስለ ፡ ሕይወት ስለ ፡ ያዝኩት ፡ አገልግሎት የማዋይህ ፡ አለኝና ፡ ልምበርከክ ፡ ፊትህ ፡ እንደገና የማዋይህ ፡ አለኝና ፡ ልምበርከክ ፡ ፊትህ ፡ እንደገና (፪x) የእግዚአብሔር ፡ በግ ፡ የሆንከው ልቤን ፡ በፍቅርህ ፡ ያደስከው ጓዴ/ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ እስቲ ፡ ና የማዋይህ ፡ አለኝና (፪x) "ያዕቆብ ፡ ግን ፡ ለብቻው ፡ ቀረ አንድ ፡ ሰው ፡ እስኪነጋ ፡ ድረስ ፡ ይታገለው ፡ ነበር እንዳላሸነፈውም ፡ ባየ ፡ ጊዜ ፡ የጭኑን ፡ ሽሉዳ??? ፡ ነካው ያዕቆብም ፡ የጭኑን ፡ ??? ፡ ሲታገለው ፡ ደነዘዘ እንዲህም ፡ አለው ፡ 'ሊነጋ ፡ አቅላልቷልና ፡ ልቀቀኝ' እርሱም ፡ 'ካልባረከኝ ፡ አለቅህም' ፡ አለው እንዲህም ፡ አለው ፡ 'ስምህ ፡ ማነው?' እርሱም ፡ 'ያዕቆብ ፡ ነኝ ፡ አለው' 'ከእንግዲህ ፡ ወዲህ ፡ ስምህ ፡ እስራኤል ይባላል ፡ እንጂ ፡ ያዕቆብ ፡ አይባልም' በዚያም ፡ ስፍራ ፡ ባረከው።" በረከትህን ፡ ልጥራ ፡ በእኔ ፡ ላይ ፡ በዚህ ፡ ማለዳ በረከትህን ፡ ልጥራ ፡ በቤቴ ፡ ላይ ፡ በዚህ ፡ ማለዳ በረከትህን ፡ ልጥራ ፡ በአገሬ ፡ ላይ ፡ በዚህ ፡ ማለዳ በረከትህን ፡ ልጥራ ፡ ቤተሰቤን ፡ ላይ ፡ በዚህ ፡ ማለዳ በረከትህን ፡ ልጥራ ፡ ስራዬ ፡ ላይ ፡ በዚህ ፡ ማለዳ በረከትህን ፡ ልጥራ ፡ ትምህርቴ ፡ ላይ ፡ በዚህ ፡ ማለዳ በረከትህን ፡ ልጥራ ፡ ትዳሬ ፡ ላይ ፡ በዚህ ፡ ማለዳ በረከትህን ፡ ልጥራ ፡ በእኔነቴ ፡ በዚህ ፡ ማለዳ ካልባረከኝ ፡ አለቅህም (፬x) ካልዳሰስከኝ ፡ አለቅህም (፪x) ካልፈወስከኝ ፡ አለቅህም (፪x) ካለወጥከኝ ፡ አለቅህም (፪x) ካላደስከኝ ፡ አለቅህም (፪x) ካልባረከኝ ፡ አለቅህም (፪x) "በነገር ፡ ሁሉ ፡ በጸሎትና ፡ በምልጃ ፡ ከምሥጋና ፡ ጋር በእግዚአብሔር ፡ ዘንድ ፡ ልመናችሁን ፡ አስታውቁ ፡ እንጂ በአንዳች ፡ አትጨነቁ" ስለ ፡ እራሴ ፡ ስለ ፡ ግሌ ስለ ፡ ቤቴ ፡ ስለ ፡ አገሬ ስለ ፡ ኑሮ ፡ ስለ ፡ ሕይወት ስለ ፡ ያዝኩት ፡ አገልግሎት የማዋይህ ፡ አለኝና ፡ ልምበርከክ ፡ ፊትህ ፡ እንደገና የማዋይህ ፡ አለኝና ፡ ልምበርከክ ፡ ፊትህ ፡ እንደገና (፪x) የእግዚአብሔር ፡ በግ ፡ የሆንከው ልቤን ፡ በፍቅርህ ፡ ያደስከው ጓዴ/ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ እስቲ ፡ ና የማዋይህ ፡ አለኝና (፪x) "ያዕቆብ ፡ ግን ፡ ለብቻው ፡ ቀረ አንድ ፡ ሰው ፡ እስኪነጋ ፡ ድረስ ፡ ይታገለው ፡ ነበር እንዳላሸነፈውም ፡ ባየ ፡ ጊዜ ፡ የጭኑን ፡ ሽሉዳ??? ፡ ነካው ያዕቆብም ፡ የጭኑን ፡ ??? ፡ ሲታገለው ፡ ደነዘዘ እንዲህም ፡ አለው ፡ 'ሊነጋ ፡ አቅላልቷልና ፡ ልቀቀኝ' እርሱም ፡ 'ካልባረከኝ ፡ አለቅህም' ፡ አለው እንዲህም ፡ አለው ፡ 'ስምህ ፡ ማነው?' እርሱም ፡ 'ያዕቆብ ፡ ነኝ ፡ አለው' 'ከእንግዲህ ፡ ወዲህ ፡ ስምህ ፡ እስራኤል ይባላል ፡ እንጂ ፡ ያዕቆብ ፡ አይባልም' በዚያም ፡ ስፍራ ፡ ባረከው።" በረከትህን ፡ ልጥራ ፡ በእኔ ፡ ላይ ፡ በዚህ ፡ ማለዳ በረከትህን ፡ ልጥራ ፡ በቤቴ ፡ ላይ ፡ በዚህ ፡ ማለዳ በረከትህን ፡ ልጥራ ፡ በአገሬ ፡ ላይ ፡ በዚህ ፡ ማለዳ በረከትህን ፡ ልጥራ ፡ ቤተሰቤን ፡ ላይ ፡ በዚህ ፡ ማለዳ በረከትህን ፡ ልጥራ ፡ ስራዬ ፡ ላይ ፡ በዚህ ፡ ማለዳ በረከትህን ፡ ልጥራ ፡ ትምህርቴ ፡ ላይ ፡ በዚህ ፡ ማለዳ በረከትህን ፡ ልጥራ ፡ ትዳሬ ፡ ላይ ፡ በዚህ ፡ ማለዳ በረከትህን ፡ ልጥራ ፡ በእኔነቴ ፡ በዚህ ፡ ማለዳ ካልባረከኝ ፡ አለቅህም (፬x) ካልዳሰስከኝ ፡ አለቅህም (፪x) ካልፈወስከኝ ፡ አለቅህም (፪x) ካለወጥከኝ ፡ አለቅህም (፪x) ካላደስከኝ ፡ አለቅህም (፪x) ካልባረከኝ ፡ አለቅህም (፪x)

