Gubae

Abietu Metelelefien Demses

ጌታያውቃል እና ብሩክታዊት · Ye11gnaw Seat Yetselot Teri

"አምላክ ፡ ሆይ ፡ ስለዘለዓለማዊ ፡ ፍቅርህ ፡ ይቅር ፡ በለኝ ስለታላቁ ፡ ምህረትህም ፡ ኀጢአቴን ፡ ደምስስልኝ በደለኔን ፡ ሁሉ ፡ አጥበህ ፡ አስወግድልኝ ከኀጢአቴም ፡ አንጻኝ እኔ ፡ ስህተቴን ፡ አውቃለሁ። የኀጢአቴንም ፡ ብዛት ፡ ዘወትር ፡ እገነአባለሁ እኔ ፡ ያመጽኹት ፡ በአንተ ፡ ላይ ፡ ነው የበደልኹትም ፡ አንተን ፡ ብቻ ፡ ነው አንተ ፡ የምትጠላውን ፡ ነገር ፡ አደረግኩ ስለእዚህ ፡ በእኔ ፡ ላይ ፡ መፍረድህና ፡ እኔንም ፡ መቅጣትህ ፡ ትክክል ፡ ነው ኀጢአተኛ ፡ ሆኜ ፡ እንደተወለድኩ ፡ ታውቃለህ ከተጸነስኩበት ፡ ጊዜም ፡ ጀምሮ ፡ ኀጢአተኛ ፡ ነኝ አንተ ፡ ቅንነትን ፡ እና ፡ እውነትን ፡ ስለምትወድ የጥበብህን ፡ ሚስጥር ፡ አስተምረኝ በህጾብ ፡ ቅጠል ፡ ረጭተህ ፡ ኀጢአቴን ፡ አስወግድልኝ ፡ እኔም ፡ እነጻለሁ እጠበኝ ፡ እኔም ፡ ከበረዶ ፡ ይበልጥ ፡ ነጭ ፡ እሆናለሁ የደስታንና ፡ የሃሴትን ፡ ድምጽ ፡ አሰማኝ ምንም ፡ እንኳን ፡ ሰብረህ ፡ ያደቀከኝ ፡ ብሆንም እንደገና ፡ ደስ ፡ አሰኘኝ ኀጢአቴን ፡ አትቁጠርብኝ ፡ ከበደሌም ፡ አንጻኝ አምላኬ ፡ ሆይ ፡ ንጹህ ፡ ልብ ፡ ፍጠርልኝ አዲስና ፡ ታማኝ ፡ ሆኖ ፡ የሚጸና ፡ መንፈስ ፡ በውስጤ ፡ አኑርልኝ ከፊትህ ፡ አታርቀኝ ፡ ቅዱስ ፡ መንፈስህንም ፡ ከእኔ ፡ አትውሰድብኝ ከአዳኝነትህ ፡ የሚመነጨውን ፡ ደስታ ፡ መልሰህ ፡ ስጠኝ እንድታዘዝም ፡ ፈቃደኛ ፡ አድርገኝ" አዝ፦ አቤቱ ፡ እንደቸርነትህ ፡ ብዛት እንደ ፡ ምህረትህ ፡ ብዛት መተላለፌን ፡ ደምስሳት (፬x) እኔ ፡ መተላለፌን ፡ አውቃለሁ ከቶ ፡ አልክድም ፡ ፊትህ በደሌም ፡ ሁልጊዜ ፡ በፊትህ ፡ ነው አንሳኝ ፡ በምህረትህ እንድትመራኝ ፡ ብዬ ፡ መጣሁ እጠበኝ ፡ ከበረዶ ፡ ይልቅ ፡ ነጭ ፡ እሆናለሁ (፪x) አዝ፦ አቤቱ ፡ እንደቸርነትህ ፡ ብዛት እንደ ፡ ምህረትህ ፡ ብዛት መተላለፌን ፡ ደምስሳት (፬x) ለበደሌ ፡ ክርክር ፡ አላቀርብም እኔ ፡ አልሟገትም መናዘዝ ፡ እንጂ ፡ እያልኩኝ ፡ ኀጢአተኛ ፡ ነኝ ሌላ ፡ ምን ፡ ምርጫ ፡ አለኝ ስለዚህ ፡ በሂሶብ??? ፡ እርጨኝና እጠበኝ ፡ ከበረዶ ፡ ይልቅ ፡ ነጭ ፡ እሆናለሁ (፪x) አዝ፦ አቤቱ ፡ እንደቸርነትህ ፡ ብዛት እንደ ፡ ምህረትህ ፡ ብዛት መተላለፌን ፡ ደምስሳት (፪x) "ጌታ ፡ ሆይ ፡ ቅዱስ ፡ መንፈስህ ፡ ከእኔ ፡ ላይ ፡ አትውሰድብኝ" ቅዱስ ፡ መንፈስህን (፪x) ከእኔ ፡ ላይ (፪x) ኧረ ፡ አትውሰድብኝ (፪x) ቅዱስ ፡ መንፈስህን (፪x) ከእኔ ፡ ላይ (፪x) ኧረ ፡ አትውሰድብኝ (፪x) ታድያ ፡ እኔ ፡ ማነኝ ፡ ይህን ፡ ታላቅ ፡ ስም ፡ ልጠራ ታዲያ ፡ እኔ ፡ ማነኝ ፡ ፊትህ ፡ ለማቅረብ ፡ ምሥጋና ግን ፡ ፊትህ ፡ ለመቆም ፡ ሞገስ/ምህረት ፡ ከአገኘሁ ምሥጋናን ፡ ምሥጋና ፡ ምሥጋናን ፡ እሰዋለሁ ምሥጋናን ፡ ምሥጋና ፡ ምሥጋናን ፡ እሰዋለሁ (፪x) ምሥጋና ፡ ምሥጋና ፡ ለኢየሱስ ፡ ምሥጋና ይገባሃል ፡ አምላክ ፡ ለአንተ ለሆንከው ፡ ገናና (፪x) "እግዚአብሔር ፡ መሃሪና ፡ ይቅር ፡ ባይ ፡ ነው ከቁጣ ፡ የራቀ ፡ ምህረቱም ፡ የበዛ ሁልጊዜ ፡ አይቀስፍም ፡ ለዘለዓለምም ፡ አይቆጣ እንደኀጢአታችን ፡ አላደረገብንም ፡ እንደበደላችንም ፡ አልከፈለንም ሰማይ ፡ ከምድር ፡ ከፍ ፡ እንደሚል ፡ እንዲሁ ፡ እግዚአብሔር ምህረቱን ፡ በሚፈሩት ፡ ላይ ፡ አጠነከረ ቸር ፡ እንደሆነ ፡ ምህረቱ ፡ ለዘለዓለም ፡ እንደሆነች እግዚአብሔርን ፡ የሚፈሩ ፡ ሁሉ ፡ አሁን ፡ ይናገሩ" ምህረቱ ፡ ለዘለዓለም ፡ ነው (፬x) ፣ ምህረቱ ፡ ለዘለዓለም ፡ ነው (፬x) ምህረቱ ፡ ለዘለዓለም ፡ ነው (፬x) ፣ ምህረቱ ፡ ለዘለዓለም ፡ ነው (፬x) ምህረቱ ፡ ለዘለዓለም ፡ ነው (፬x) ፣ ምህረቱ ፡ ለዘለዓለም ፡ ነው (፬x) ምህረቱ ፡ ለዘለዓለም ፡ ነው (፬x) ፣ ምህረቱ ፡ ለዘለዓለም ፡ ነው (፬x) ምህረቱ ፡ ለዘለዓለም ፡ ነው (፬x) ፣ ምህረቱ ፡ ለዘለዓለም ፡ ነው (፬x) "አምላክ ፡ ሆይ ፡ ስለዘለዓለማዊ ፡ ፍቅርህ ፡ ይቅር ፡ በለኝ ስለታላቁ ፡ ምህረትህም ፡ ኀጢአቴን ፡ ደምስስልኝ በደለኔን ፡ ሁሉ ፡ አጥበህ ፡ አስወግድልኝ ከኀጢአቴም ፡ አንጻኝ እኔ ፡ ስህተቴን ፡ አውቃለሁ። የኀጢአቴንም ፡ ብዛት ፡ ዘወትር ፡ እገነአባለሁ እኔ ፡ ያመጽኹት ፡ በአንተ ፡ ላይ ፡ ነው የበደልኹትም ፡ አንተን ፡ ብቻ ፡ ነው አንተ ፡ የምትጠላውን ፡ ነገር ፡ አደረግኩ ስለእዚህ ፡ በእኔ ፡ ላይ ፡ መፍረድህና ፡ እኔንም ፡ መቅጣትህ ፡ ትክክል ፡ ነው ኀጢአተኛ ፡ ሆኜ ፡ እንደተወለድኩ ፡ ታውቃለህ ከተጸነስኩበት ፡ ጊዜም ፡ ጀምሮ ፡ ኀጢአተኛ ፡ ነኝ አንተ ፡ ቅንነትን ፡ እና ፡ እውነትን ፡ ስለምትወድ የጥበብህን ፡ ሚስጥር ፡ አስተምረኝ በህጾብ ፡ ቅጠል ፡ ረጭተህ ፡ ኀጢአቴን ፡ አስወግድልኝ ፡ እኔም ፡ እነጻለሁ እጠበኝ ፡ እኔም ፡ ከበረዶ ፡ ይበልጥ ፡ ነጭ ፡ እሆናለሁ የደስታንና ፡ የሃሴትን ፡ ድምጽ ፡ አሰማኝ ምንም ፡ እንኳን ፡ ሰብረህ ፡ ያደቀከኝ ፡ ብሆንም እንደገና ፡ ደስ ፡ አሰኘኝ ኀጢአቴን ፡ አትቁጠርብኝ ፡ ከበደሌም ፡ አንጻኝ አምላኬ ፡ ሆይ ፡ ንጹህ ፡ ልብ ፡ ፍጠርልኝ አዲስና ፡ ታማኝ ፡ ሆኖ ፡ የሚጸና ፡ መንፈስ ፡ በውስጤ ፡ አኑርልኝ ከፊትህ ፡ አታርቀኝ ፡ ቅዱስ ፡ መንፈስህንም ፡ ከእኔ ፡ አትውሰድብኝ ከአዳኝነትህ ፡ የሚመነጨውን ፡ ደስታ ፡ መልሰህ ፡ ስጠኝ እንድታዘዝም ፡ ፈቃደኛ ፡ አድርገኝ" አዝ፦ አቤቱ ፡ እንደቸርነትህ ፡ ብዛት እንደ ፡ ምህረትህ ፡ ብዛት መተላለፌን ፡ ደምስሳት (፬x) እኔ ፡ መተላለፌን ፡ አውቃለሁ ከቶ ፡ አልክድም ፡ ፊትህ በደሌም ፡ ሁልጊዜ ፡ በፊትህ ፡ ነው አንሳኝ ፡ በምህረትህ እንድትመራኝ ፡ ብዬ ፡ መጣሁ እጠበኝ ፡ ከበረዶ ፡ ይልቅ ፡ ነጭ ፡ እሆናለሁ (፪x) አዝ፦ አቤቱ ፡ እንደቸርነትህ ፡ ብዛት እንደ ፡ ምህረትህ ፡ ብዛት መተላለፌን ፡ ደምስሳት (፬x) ለበደሌ ፡ ክርክር ፡ አላቀርብም እኔ ፡ አልሟገትም መናዘዝ ፡ እንጂ ፡ እያልኩኝ ፡ ኀጢአተኛ ፡ ነኝ ሌላ ፡ ምን ፡ ምርጫ ፡ አለኝ ስለዚህ ፡ በሂሶብ??? ፡ እርጨኝና እጠበኝ ፡ ከበረዶ ፡ ይልቅ ፡ ነጭ ፡ እሆናለሁ (፪x) አዝ፦ አቤቱ ፡ እንደቸርነትህ ፡ ብዛት እንደ ፡ ምህረትህ ፡ ብዛት መተላለፌን ፡ ደምስሳት (፪x) "ጌታ ፡ ሆይ ፡ ቅዱስ ፡ መንፈስህ ፡ ከእኔ ፡ ላይ ፡ አትውሰድብኝ" ቅዱስ ፡ መንፈስህን (፪x) ከእኔ ፡ ላይ (፪x) ኧረ ፡ አትውሰድብኝ (፪x) ቅዱስ ፡ መንፈስህን (፪x) ከእኔ ፡ ላይ (፪x) ኧረ ፡ አትውሰድብኝ (፪x) ታድያ ፡ እኔ ፡ ማነኝ ፡ ይህን ፡ ታላቅ ፡ ስም ፡ ልጠራ ታዲያ ፡ እኔ ፡ ማነኝ ፡ ፊትህ ፡ ለማቅረብ ፡ ምሥጋና ግን ፡ ፊትህ ፡ ለመቆም ፡ ሞገስ/ምህረት ፡ ከአገኘሁ ምሥጋናን ፡ ምሥጋና ፡ ምሥጋናን ፡ እሰዋለሁ ምሥጋናን ፡ ምሥጋና ፡ ምሥጋናን ፡ እሰዋለሁ (፪x) ምሥጋና ፡ ምሥጋና ፡ ለኢየሱስ ፡ ምሥጋና ይገባሃል ፡ አምላክ ፡ ለአንተ ለሆንከው ፡ ገናና (፪x) "እግዚአብሔር ፡ መሃሪና ፡ ይቅር ፡ ባይ ፡ ነው ከቁጣ ፡ የራቀ ፡ ምህረቱም ፡ የበዛ ሁልጊዜ ፡ አይቀስፍም ፡ ለዘለዓለምም ፡ አይቆጣ እንደኀጢአታችን ፡ አላደረገብንም ፡ እንደበደላችንም ፡ አልከፈለንም ሰማይ ፡ ከምድር ፡ ከፍ ፡ እንደሚል ፡ እንዲሁ ፡ እግዚአብሔር ምህረቱን ፡ በሚፈሩት ፡ ላይ ፡ አጠነከረ ቸር ፡ እንደሆነ ፡ ምህረቱ ፡ ለዘለዓለም ፡ እንደሆነች እግዚአብሔርን ፡ የሚፈሩ ፡ ሁሉ ፡ አሁን ፡ ይናገሩ" ምህረቱ ፡ ለዘለዓለም ፡ ነው (፬x) ፣ ምህረቱ ፡ ለዘለዓለም ፡ ነው (፬x) ምህረቱ ፡ ለዘለዓለም ፡ ነው (፬x) ፣ ምህረቱ ፡ ለዘለዓለም ፡ ነው (፬x) ምህረቱ ፡ ለዘለዓለም ፡ ነው (፬x) ፣ ምህረቱ ፡ ለዘለዓለም ፡ ነው (፬x) ምህረቱ ፡ ለዘለዓለም ፡ ነው (፬x) ፣ ምህረቱ ፡ ለዘለዓለም ፡ ነው (፬x) ምህረቱ ፡ ለዘለዓለም ፡ ነው (፬x) ፣ ምህረቱ ፡ ለዘለዓለም ፡ ነው (፬x)

ጌታያውቃል እና ብሩክታዊት · ሁሉም ዘማሪዎች