Abietu Behezbeh Moges Aseben
ጌታያውቃል እና ብሩክታዊት · Ye11gnaw Seat Yetselot Teri
አቤቱ ፡ በህዝብህ ፡ ሞገስ ፡ አስበን በመድሃኒትህም ፡ ጐብኘን ህዝብህ ፡ ለአርባ ፡ አመታት ፡ ሲጓዝ ፡ ምድረ ፡ በዳ ሞገስ ፡ ስለሆንከው ፡ ከቶ ፡ ሳይጐዳ እያዘነብክለት ፡ ከሰማያት ፡ መና ስትጠብቅ ፡ ስትመራው ፡ በእሳት ፡ በደመና ሞገስህን ፡ አግኝቶ ፡ ህዝብህም ፡ በርትቶ ድል ፡ በድል ፡ አድርጓል ፡ ጠላቶቹን ፡ ረግጦ ህዝብህን ፡ ባሰብክበት ፡ ሞገስህ ፡ አስበን ማምለጥ ፡ እንድንችን ፡ ከከበበን ፡ ነገር አዝ፦ በህዝብህ ፡ ሞገስ ፡ አስበን (፬x) በህዝብህ ፡ ሞገስ ፡ አስበን (፬x) ያየ ፡ የጋለው ፡ ፍቅርህ ፡ የቀድሞው ፡ ሕይወታችን ዛሬ ፡ ቀስሞብናል ፡ ቀዝቅዟል ፡ ልባችን አንድነት ፡ ሲጠፋ ፡ መለያየት ፡ በዝቶ ስም ፡ ብቻ ፡ ሆነናል ፡ ሕይወታችን ፡ ሞቶ ዛሬ ፡ ግን ፡ ጌታ ፡ ሆይ ፡ ጐብኘን ፡ በ??? ባሰብክበት ፡ ምህረት ፡ ልክ ፡ እንደህዝቦችህ እጆቿን ፡ ወደ ፡ አንተ ፡ ኢትዮጵያም ፡ ትዘርጋ ጊዜው ፡ አሁን ፡ ይሁን ፡ ሞገስህ ፡ ይብዛና አዝ፦ በህዝብህ ፡ ሞገስ ፡ አስበን (፬x) በህዝብህ ፡ ሞገስ ፡ አስበን (፬x) በአንደበት ፡ ፍቅር ፡ የለበጥ ፡ አንድነት ቤትህን ፡ አረግነው ፡ ተንኮል ፡ የሞላበት በአፋችን ፡ ሌላ ፡ በልባችን ፡ ሌላ የያዝነውን ፡ እምነት ፡ አረግነው ፡ ደካማ መግባባት ፡ ይኑረን ፡ ቃላችን ፡ አንድ ፡ ይሁን እንደተናገርነው ፡ እንዲሁ ፡ እንድንኖር ዛሬ ፡ ለውጥን ፡ ስጠን ፡ ጌታ ፡ ለሁላችን በሞገስህ ፡ አስበን ፡ ይቀየር ፡ ልባችን አዝ፦ በህዝብህ ፡ ሞገስ ፡ አስበን (፬x) በህዝብህ ፡ ሞገስ ፡ አስበን (፬x) አቤቱ ፡ በህዝብህ ፡ ሞገስ ፡ አስበን በመድሃኒትህም ፡ ጐብኘን ህዝብህ ፡ ለአርባ ፡ አመታት ፡ ሲጓዝ ፡ ምድረ ፡ በዳ ሞገስ ፡ ስለሆንከው ፡ ከቶ ፡ ሳይጐዳ እያዘነብክለት ፡ ከሰማያት ፡ መና ስትጠብቅ ፡ ስትመራው ፡ በእሳት ፡ በደመና ሞገስህን ፡ አግኝቶ ፡ ህዝብህም ፡ በርትቶ ድል ፡ በድል ፡ አድርጓል ፡ ጠላቶቹን ፡ ረግጦ ህዝብህን ፡ ባሰብክበት ፡ ሞገስህ ፡ አስበን ማምለጥ ፡ እንድንችን ፡ ከከበበን ፡ ነገር አዝ፦ በህዝብህ ፡ ሞገስ ፡ አስበን (፬x) በህዝብህ ፡ ሞገስ ፡ አስበን (፬x) ያየ ፡ የጋለው ፡ ፍቅርህ ፡ የቀድሞው ፡ ሕይወታችን ዛሬ ፡ ቀስሞብናል ፡ ቀዝቅዟል ፡ ልባችን አንድነት ፡ ሲጠፋ ፡ መለያየት ፡ በዝቶ ስም ፡ ብቻ ፡ ሆነናል ፡ ሕይወታችን ፡ ሞቶ ዛሬ ፡ ግን ፡ ጌታ ፡ ሆይ ፡ ጐብኘን ፡ በ??? ባሰብክበት ፡ ምህረት ፡ ልክ ፡ እንደህዝቦችህ እጆቿን ፡ ወደ ፡ አንተ ፡ ኢትዮጵያም ፡ ትዘርጋ ጊዜው ፡ አሁን ፡ ይሁን ፡ ሞገስህ ፡ ይብዛና አዝ፦ በህዝብህ ፡ ሞገስ ፡ አስበን (፬x) በህዝብህ ፡ ሞገስ ፡ አስበን (፬x) በአንደበት ፡ ፍቅር ፡ የለበጥ ፡ አንድነት ቤትህን ፡ አረግነው ፡ ተንኮል ፡ የሞላበት በአፋችን ፡ ሌላ ፡ በልባችን ፡ ሌላ የያዝነውን ፡ እምነት ፡ አረግነው ፡ ደካማ መግባባት ፡ ይኑረን ፡ ቃላችን ፡ አንድ ፡ ይሁን እንደተናገርነው ፡ እንዲሁ ፡ እንድንኖር ዛሬ ፡ ለውጥን ፡ ስጠን ፡ ጌታ ፡ ለሁላችን በሞገስህ ፡ አስበን ፡ ይቀየር ፡ ልባችን አዝ፦ በህዝብህ ፡ ሞገስ ፡ አስበን (፬x) በህዝብህ ፡ ሞገስ ፡ አስበን (፬x)

