Gubae

Abatenetu Kemiseyemebet

ጌታያውቃል እና ብሩክታዊት · Ye11gnaw Seat Yetselot Teri

ስለዚህ ፡ ምክንያት ፡ በሰማይና ፡ በምድር ፡ ያለ አባትነት ፡ ሁሉ ፡ ከሚሰየምበት ፡ ከአብ ፡ ፊት ፡ እምበረከካለሁ አዝ፦ አባትነት ፡ ሁሉ ፡ ከሚሰየምበት ፡ ዙፋንህ ፡ ካለበት እምበረከካለሁ ፡ ጉልበቴ ፡ ይታጠፋል ፡ ሸክሜ ፡ ይራገፋል (፪x) አባትነት ፡ ሁሉ ፡ ከሚሰየምበት ፡ ዙፋንህ ፡ ካለበት እምበረከካለሁ ፡ ጉልበቴ ፡ ይታጠፋል ፡ ሸክሜ ፡ ይራገፋል (፪x) የሕይወቴንና ፡ የኑሮዬን ፡ ሸክም ቀኑን ፡ ሙሉ ፡ ይዤው ፡ አልመላለስም ጠዋት ፡ ተነስቼ ፡ ስደፋ ፡ በፊቱ ሸክሜ ፡ ተራግፎልኝ ፡ እሆናለሁ ፡ ብርቱ ያለምክንያት ፡ አይደል ፡ የምምበረከከው ሰምቶ ፡ የሚመልስ ፡ አምላክ ፡ ስላለኝ ፡ ነው (፪x) አዝ፦ አባትነት ፡ ሁሉ ፡ ከሚሰየምበት ፡ ዙፋንህ ፡ ካለበት እምበረከካለሁ ፡ ጉልበቴ ፡ ይታጠፋል ፡ ሸክሜ ፡ ይራገፋል (፪x) አባትነት ፡ ሁሉ ፡ ከሚሰየምበት ፡ ዙፋንህ ፡ ካለበት እምበረከካለሁ ፡ ጉልበቴ ፡ ይታጠፋል ፡ ሸክሜ ፡ ይራገፋል (፪x) ያለኝን ፡ የልቤን ፡ ለማውራት ፡ በፊቱ ከእግሩ ፡ በቀር??? ፡ ስሆን ፡ ይመጣል ፡ መንፈሱ መልስ ፡ እንኪመጣልኝ ፡ በፊቱ ፡ ያለእረፍት??? መንፈሱ ፡ ያግዘኛል ፡ ከልቤ??? ፡ እንድቃትር??? አምናለሁ ፡ ይራገፋል ፡ በእኔ ፡ እያለው ፡ ሸክም በፊቱ ፡ ወድቄ ፡ ያለ ፡ መልስ ፡ አልሄድም (፪x) አዝ፦ አባትነት ፡ ሁሉ ፡ ከሚሰየምበት ፡ ዙፋንህ ፡ ካለበት እምበረከካለሁ ፡ ጉልበቴ ፡ ይታጠፋል ፡ ሸክሜ ፡ ይራገፋል (፪x) አባትነት ፡ ሁሉ ፡ ከሚሰየምበት ፡ ዙፋንህ ፡ ካለበት እምበረከካለሁ ፡ ጉልበቴ ፡ ይታጠፋል ፡ ሸክሜ ፡ ይራገፋል (፪x) አባቴ ፡ ነውና ፡ ይሰማኛል ፡ ብዬ ልጠይቅ ፡ ልረዳ ፡ ያለኝን ፡ ከልቤ ፊቱ ፡ ስንበረከክ ፡ ደስታን ፡ አሞላለሁ ለጠየቅሁት ፡ ሁሉ ፡ መልስን ፡ አገኛለሁ እንዲሁ ፡ አይደለም ፡ በፊቱ ፡ መውደቄ ማንነቱን ፡ በደምብ ፡ ገብቶኝ ፡ ነው ፡ አውቄ (፪x) አዝ፦ አባትነት ፡ ሁሉ ፡ ከሚሰየምበት ፡ ዙፋንህ ፡ ካለበት እምበረከካለሁ ፡ ጉልበቴ ፡ ይታጠፋል ፡ ሸክሜ ፡ ይራገፋል (፪x) አባትነት ፡ ሁሉ ፡ ከሚሰየምበት ፡ ዙፋንህ ፡ ካለበት እምበረከካለሁ ፡ ጉልበቴ ፡ ይታጠፋል ፡ ሸክሜ ፡ ይራገፋል (፪x) ተነስ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ስራ ፡ እንደቀድሞ ይብቃ ፡ ይህ ፡ ድካሜ ፡ ይወገድ ፡ ፈጽሞ ከከበበኝ ፡ ነገር ፡ መፍትሄ ፡ እንድትሆነኝ ወደ ፡ አንተ ፡ እጣራለሁ ፡ ኢየሱሴ ፡ ምትሰማኝ ልጥራህ ፡ በማለዳ ፡ ልጥራህ ፡ በጠዋቱ (፪x) ዛሬም ፡ ምታድሰኝ ፡ ኢየሱስ ፡ የናዝሬቱ ኢየሱስ ፡ የጥንቱ (፪x) ስለዚህ ፡ ምክንያት ፡ በሰማይና ፡ በምድር ፡ ያለ አባትነት ፡ ሁሉ ፡ ከሚሰየምበት ፡ ከአብ ፡ ፊት ፡ እምበረከካለሁ አዝ፦ አባትነት ፡ ሁሉ ፡ ከሚሰየምበት ፡ ዙፋንህ ፡ ካለበት እምበረከካለሁ ፡ ጉልበቴ ፡ ይታጠፋል ፡ ሸክሜ ፡ ይራገፋል (፪x) አባትነት ፡ ሁሉ ፡ ከሚሰየምበት ፡ ዙፋንህ ፡ ካለበት እምበረከካለሁ ፡ ጉልበቴ ፡ ይታጠፋል ፡ ሸክሜ ፡ ይራገፋል (፪x) የሕይወቴንና ፡ የኑሮዬን ፡ ሸክም ቀኑን ፡ ሙሉ ፡ ይዤው ፡ አልመላለስም ጠዋት ፡ ተነስቼ ፡ ስደፋ ፡ በፊቱ ሸክሜ ፡ ተራግፎልኝ ፡ እሆናለሁ ፡ ብርቱ ያለምክንያት ፡ አይደል ፡ የምምበረከከው ሰምቶ ፡ የሚመልስ ፡ አምላክ ፡ ስላለኝ ፡ ነው (፪x) አዝ፦ አባትነት ፡ ሁሉ ፡ ከሚሰየምበት ፡ ዙፋንህ ፡ ካለበት እምበረከካለሁ ፡ ጉልበቴ ፡ ይታጠፋል ፡ ሸክሜ ፡ ይራገፋል (፪x) አባትነት ፡ ሁሉ ፡ ከሚሰየምበት ፡ ዙፋንህ ፡ ካለበት እምበረከካለሁ ፡ ጉልበቴ ፡ ይታጠፋል ፡ ሸክሜ ፡ ይራገፋል (፪x) ያለኝን ፡ የልቤን ፡ ለማውራት ፡ በፊቱ ከእግሩ ፡ በቀር??? ፡ ስሆን ፡ ይመጣል ፡ መንፈሱ መልስ ፡ እንኪመጣልኝ ፡ በፊቱ ፡ ያለእረፍት??? መንፈሱ ፡ ያግዘኛል ፡ ከልቤ??? ፡ እንድቃትር??? አምናለሁ ፡ ይራገፋል ፡ በእኔ ፡ እያለው ፡ ሸክም በፊቱ ፡ ወድቄ ፡ ያለ ፡ መልስ ፡ አልሄድም (፪x) አዝ፦ አባትነት ፡ ሁሉ ፡ ከሚሰየምበት ፡ ዙፋንህ ፡ ካለበት እምበረከካለሁ ፡ ጉልበቴ ፡ ይታጠፋል ፡ ሸክሜ ፡ ይራገፋል (፪x) አባትነት ፡ ሁሉ ፡ ከሚሰየምበት ፡ ዙፋንህ ፡ ካለበት እምበረከካለሁ ፡ ጉልበቴ ፡ ይታጠፋል ፡ ሸክሜ ፡ ይራገፋል (፪x) አባቴ ፡ ነውና ፡ ይሰማኛል ፡ ብዬ ልጠይቅ ፡ ልረዳ ፡ ያለኝን ፡ ከልቤ ፊቱ ፡ ስንበረከክ ፡ ደስታን ፡ አሞላለሁ ለጠየቅሁት ፡ ሁሉ ፡ መልስን ፡ አገኛለሁ እንዲሁ ፡ አይደለም ፡ በፊቱ ፡ መውደቄ ማንነቱን ፡ በደምብ ፡ ገብቶኝ ፡ ነው ፡ አውቄ (፪x) አዝ፦ አባትነት ፡ ሁሉ ፡ ከሚሰየምበት ፡ ዙፋንህ ፡ ካለበት እምበረከካለሁ ፡ ጉልበቴ ፡ ይታጠፋል ፡ ሸክሜ ፡ ይራገፋል (፪x) አባትነት ፡ ሁሉ ፡ ከሚሰየምበት ፡ ዙፋንህ ፡ ካለበት እምበረከካለሁ ፡ ጉልበቴ ፡ ይታጠፋል ፡ ሸክሜ ፡ ይራገፋል (፪x) ተነስ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ስራ ፡ እንደቀድሞ ይብቃ ፡ ይህ ፡ ድካሜ ፡ ይወገድ ፡ ፈጽሞ ከከበበኝ ፡ ነገር ፡ መፍትሄ ፡ እንድትሆነኝ ወደ ፡ አንተ ፡ እጣራለሁ ፡ ኢየሱሴ ፡ ምትሰማኝ ልጥራህ ፡ በማለዳ ፡ ልጥራህ ፡ በጠዋቱ (፪x) ዛሬም ፡ ምታድሰኝ ፡ ኢየሱስ ፡ የናዝሬቱ ኢየሱስ ፡ የጥንቱ (፪x)

ጌታያውቃል እና ብሩክታዊት · ሁሉም ዘማሪዎች