Gubae

Bemewedew Zeima

ኢየሩሳሌም ነጋያ · ቀን ሳለ

ምሥጋና ፡ ልሰዋ ፡ በተዋበ ፡ ዜማ ሁሉ ፡ በሚቀለው ፡ ሊዘምር ፡ ከእኔ ፡ ጋር ደስ ፡ ብሎኝ ፡ ተነሳሁ ፡ ልመታ ፡ ከበሮ አምላኬ ፡ አርቆታል ፡ የልቤን ፡ እሮሮ አዝ፦ (ኦሆኦሆሆ) ደስ ፡ ያለው ፡ ይዘምር (ኦሆኦሆሆ) ተሰብሮለት ፡ ቀንበር (ኦሆኦሆሆ) ይሰዋ ፡ ምሥጋና (ኦሆኦሆሆ) ለጌታ ፡ እንደገና ላከበረኝ ፡ ጌታ ፡ በምወደው ፡ ዜማ በሚገባኝ ፡ ቋንቋ ፡ ቅኔን ፡ በሙገሳ ምቱልኝ ፡ ከበሮ ፡ የታለ ፡ ዕልልታ በማዕረግ ፡ መዝሙር ፡ ላክብረው ፡ በሆታ የባርያዪቱን ፡ ውርደት ፡ አምላኳ ፡ አየና ስድብ ፡ ነቀፋዋን ፡ አስቦ ፡ እንደገና እግዚአብሔር ፡ ከሰማይ ፡ ቀንን ፡ ሲቆጥርላት መገፋቷን ፡ አይቶ ፡ ዛሬ ፡ ደረሰላት ቀንዴ ፡ ከፍ ፡ ብሏል ፡ አፌም ፡ ይዘምራል ጓዳዬ ፡ በቅኔ ፡ በዝማሬ ፡ ደምቋል አዝ፦ (ኦሆኦሆሆ) ደስ ፡ ያለው ፡ ይዘምር (ኦሆኦሆሆ) ተሰብሮለት ፡ ቀንበር (ኦሆኦሆሆ) ይሰዋ ፡ ምሥጋና (ኦሆኦሆሆ) ለጌታ ፡ እንደገና ላከበረኝ ፡ ጌታ ፡ በምወደው ፡ ዜማ በሚገባኝ ፡ ቋንቋ ፡ ቅኔን ፡ በሙገሳ ምቱልኝ ፡ ከበሮ ፡ የታለ ፡ ዕልልታ በማዕረግ ፡ መዝሙር ፡ ላክብረው ፡ በሆታ የእንባ ፡ ስቅታዬ ፡ መርዶ ፡ በወጣበት ዛሬ ፡ ግን ፡ ከቤቴ ፡ ምሥጋናን ፡ ሞላበት አምላኬ ፡ በክብሩ ፡ ወደ ፡ እልፍኜ ፡ ገብቷል የዕልልታዬ ፡ ድምጽ ፡ ከሩቁ ፡ ይጠራል ወዳጅ ፡ ዘመዶቼ ፡ ጌታ ፡ ይሰራልኝን አይተው ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ፡ አከበሩት ፡ ውዴን አዝ፦ (ኦሆኦሆሆ) ደስ ፡ ያለው ፡ ይዘምር (ኦሆኦሆሆ) ሆኖ ፡ ከእኒ ፡ እጋራ (ኦሆኦሆሆ) የተደረገለት (ኦሆኦሆሆ) እስቲ ፡ ማን ፡ አለና ላከበረኝ ፡ ጌታ ፡ በምወደው ፡ ዜማ በሚገባኝ ፡ ቋንቋ ፡ ቅኔን ፡ በሙገሳ ምቱልኝ ፡ ከበሮ ፡ የታለ ፡ ዕልልታ በማዕረግ ፡ መዝሙር ፡ ላክብረው ፡ በሆታ ልስገድ ፡ በሽብሸባ ፡ ይጨመር ፡ ጭብጨባ ይህ ፡ አይበቃምና ፡ መቅደስ ፡ ውስጥ ፡ ስገባ ምቱልኝ ፡ ከበሮ ፡ የታለ ፡ ዕልልታ በማዕረግ ፡ መዝሙር ፡ ላክብረው ፡ በሆታ (፪x) ምሥጋና ፡ ልሰዋ ፡ በተዋበ ፡ ዜማ ሁሉ ፡ በሚቀለው ፡ ሊዘምር ፡ ከእኔ ፡ ጋር ደስ ፡ ብሎኝ ፡ ተነሳሁ ፡ ልመታ ፡ ከበሮ አምላኬ ፡ አርቆታል ፡ የልቤን ፡ እሮሮ አዝ፦ (ኦሆኦሆሆ) ደስ ፡ ያለው ፡ ይዘምር (ኦሆኦሆሆ) ተሰብሮለት ፡ ቀንበር (ኦሆኦሆሆ) ይሰዋ ፡ ምሥጋና (ኦሆኦሆሆ) ለጌታ ፡ እንደገና ላከበረኝ ፡ ጌታ ፡ በምወደው ፡ ዜማ በሚገባኝ ፡ ቋንቋ ፡ ቅኔን ፡ በሙገሳ ምቱልኝ ፡ ከበሮ ፡ የታለ ፡ ዕልልታ በማዕረግ ፡ መዝሙር ፡ ላክብረው ፡ በሆታ የባርያዪቱን ፡ ውርደት ፡ አምላኳ ፡ አየና ስድብ ፡ ነቀፋዋን ፡ አስቦ ፡ እንደገና እግዚአብሔር ፡ ከሰማይ ፡ ቀንን ፡ ሲቆጥርላት መገፋቷን ፡ አይቶ ፡ ዛሬ ፡ ደረሰላት ቀንዴ ፡ ከፍ ፡ ብሏል ፡ አፌም ፡ ይዘምራል ጓዳዬ ፡ በቅኔ ፡ በዝማሬ ፡ ደምቋል አዝ፦ (ኦሆኦሆሆ) ደስ ፡ ያለው ፡ ይዘምር (ኦሆኦሆሆ) ተሰብሮለት ፡ ቀንበር (ኦሆኦሆሆ) ይሰዋ ፡ ምሥጋና (ኦሆኦሆሆ) ለጌታ ፡ እንደገና ላከበረኝ ፡ ጌታ ፡ በምወደው ፡ ዜማ በሚገባኝ ፡ ቋንቋ ፡ ቅኔን ፡ በሙገሳ ምቱልኝ ፡ ከበሮ ፡ የታለ ፡ ዕልልታ በማዕረግ ፡ መዝሙር ፡ ላክብረው ፡ በሆታ የእንባ ፡ ስቅታዬ ፡ መርዶ ፡ በወጣበት ዛሬ ፡ ግን ፡ ከቤቴ ፡ ምሥጋናን ፡ ሞላበት አምላኬ ፡ በክብሩ ፡ ወደ ፡ እልፍኜ ፡ ገብቷል የዕልልታዬ ፡ ድምጽ ፡ ከሩቁ ፡ ይጠራል ወዳጅ ፡ ዘመዶቼ ፡ ጌታ ፡ ይሰራልኝን አይተው ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ፡ አከበሩት ፡ ውዴን አዝ፦ (ኦሆኦሆሆ) ደስ ፡ ያለው ፡ ይዘምር (ኦሆኦሆሆ) ሆኖ ፡ ከእኒ ፡ እጋራ (ኦሆኦሆሆ) የተደረገለት (ኦሆኦሆሆ) እስቲ ፡ ማን ፡ አለና ላከበረኝ ፡ ጌታ ፡ በምወደው ፡ ዜማ በሚገባኝ ፡ ቋንቋ ፡ ቅኔን ፡ በሙገሳ ምቱልኝ ፡ ከበሮ ፡ የታለ ፡ ዕልልታ በማዕረግ ፡ መዝሙር ፡ ላክብረው ፡ በሆታ ልስገድ ፡ በሽብሸባ ፡ ይጨመር ፡ ጭብጨባ ይህ ፡ አይበቃምና ፡ መቅደስ ፡ ውስጥ ፡ ስገባ ምቱልኝ ፡ ከበሮ ፡ የታለ ፡ ዕልልታ በማዕረግ ፡ መዝሙር ፡ ላክብረው ፡ በሆታ (፪x)

ኢየሩሳሌም ነጋያ · ሁሉም ዘማሪዎች