ያለአንተ እንዴት
Yalante Endiet
ኤፍሬም አለሙ · የነፍሴ ማምለጫ · 2006
አዝ: ያላንተ እንዴት ይሆናል ይሆናል ያላንተ መች ይዘለቃል ይዘለቃል...፪x ያላንተ እንዴት ይሆናል ያላንተ መች ይዘለቃል ፍቅርን በውስጤ እየፈሰሰ ጠዋትና ማታ ነፍሴን አራሳ የከለለኝን ያንን ተራራ አፍርሶት ሄዷል ያንን መከራ...፪x ካንተ ሌላ(፫x) አልፈልግም ሌላ ሌላ አያሸኝም ሌላ (፪x) እኔ አልመርጥም ሌላ ሌላ...፪x እስከመጨረሻው ወደሀኛልና በከበረው ደምህ ገዝተሀኛልና ቀና ቀና ብዬ አሄ እንድሄድ አርጎኛል ዛሬም መንፈስ ቅዱስ ይሀው ደግፎኛል...፪x ቸሩ መድሃኒአለም መች በሰው ይፈርዳል የምህረቱ ብዛት ዛሬም አቁሞኛል...፪x

