Gubae

ክብራችን አንተ

Kebrachen Ante

ኤፍሬም አለሙ · መዳኔ በቃኝ · 2015

ክብራችን ፡ አንተ ፡ ዝርግፍ ፡ ጌታችን ውበታችን ፡ ነህ ፡ ጌታ ፡ አባታችን በጨለማ ፡ ላይ ፡ የምታበራ የንጋት ፡ ኮኮብ ፡ አንተ ፡ ነህና ፡ ከፍ ፡ በል የይሁድ ፡ አንበሳ ፡ ሞተን ፡ ገዳይ የዳዊት ፡ ዘር ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ እልሻዳይ ሲኦል ፡ ድል ፡ ነስተህ ፡ ቀንበር ፡ ሰባሪ ዘራችን ፡ ይሁን ፡ ለአንተ ፡ ዘማሪ ከፍ ፡ በል የአንተ ፡ በመሆኔ ፡ ኮራሁኝ ፡ እኔ የእኔ ፡ ደስ ፡ ይለኝ ፡ ደስ ፡ ደስ ፡ አለኝ ፡ (፪x) አይቻለሁ ፡ በምድር ፡ ላይ የእኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ብቻ ፡ ጥግ ፡ የበላይ ሁሉም ፡ ገደብ ፡ ለካ ፡ አለው የእኔ ፡ ጌታ ፡ በቻ ፡ አቻ ፡ የሌለው አቻ ፡ የሌለው ፡ (፫x) ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ወደር ፡ የሌለው (፫x) ፡ ኢየሱስ ፡ ነው ምድር ፡ አልቻለችም ፡ አለቃዋን ፡ ይዛ መለሳ ፡ አጠፋችው ፡ ፈጣሪዋን ፡ ታዛ ዓለምና ፡ ሰይጣን ፡ መድር ፡ ያልቻለው የእኔ ፡ ኢየሱስ ፡ በቻ ፡ ነው ፡ አቻ ፡ የሌለው አቻ ፡ የሌው ፡ ወደር ፡ የሌለው ኢየሱሴ ፡ ብቻ ፡ ሞት ፡ ያልበገረው አቻ ፡ የሌለው ፡ ወደር ፡ የሌለው (፫x) አይቻለሁ ፡ በምድር ፡ ላይ የእኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ብቻ ፡ ጥግ ፡ የበላይ ሁሉም ፡ ገደብ ፡ ለካ ፡ አለው የእኔ ፡ ጌታ ፡ በቻ ፡ አቻ ፡ የሌለው አቻ ፡ የሌለው ፡ (፫x) ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ወደር ፡ የሌለው (፫x) ፡ ኢየሱስ ፡ ነው እግሩ ፡ እንደ ፡ ጋለ ፡ ናስ ፡ ዐይኖቹ ፡ ነበልባል ፡ ነው እርሱን ፡ ተመልክቶ ፡ የሚቆም ፡ ሰው ፡ ማነው ስንቱ ፡ ጀግና ፡ ሞቶ ፡ መቃብር ፡ ሲቀር ኢየሱስ ፡ ተነስቷል ፡ አርጓል ፡ በክብር ንጉሠ ፡ ነገሥት ፡ ነው ፡ ያለ ፡ የነበረ ወድፊትም ፡ ይኖራል ፡ ገና ፡ እየከበረ እየተከበረ ፡ ገና ፡ እየከበረ (፪x) ክብራችን ፡ አንተ ፡ ዝርግፍ ፡ ጌታችን ውበታችን ፡ ነህ ፡ ጌታ ፡ አባታችን በጨለማ ፡ ላይ ፡ የምታበራ የንጋት ፡ ኮኮብ ፡ አንተ ፡ ነህና ፡ ከፍ ፡ በል የይሁድ ፡ አንበሳ ፡ ሞተን ፡ ገዳይ የዳዊት ፡ ዘር ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ እልሻዳይ ሲኦል ፡ ድል ፡ ነስተህ ፡ ቀንበር ፡ ሰባሪ ዘራችን ፡ ይሁን ፡ ለአንተ ፡ ዘማሪ ከፍ ፡ በል የአንተ ፡ በመሆኔ ፡ ኮራሁኝ ፡ እኔ የእኔ ፡ ደስ ፡ ይለኝ ፡ ደስ ፡ ደስ ፡ አለኝ ፡ (፪x) አይቻለሁ ፡ በምድር ፡ ላይ የእኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ብቻ ፡ ጥግ ፡ የበላይ ሁሉም ፡ ገደብ ፡ ለካ ፡ አለው የእኔ ፡ ጌታ ፡ በቻ ፡ አቻ ፡ የሌለው አቻ ፡ የሌለው ፡ (፫x) ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ወደር ፡ የሌለው (፫x) ፡ ኢየሱስ ፡ ነው ለክብሩ ፡ ለኃይሉ ቢዘመር ፡ ለስሙ ቢወራ ፡ በምድር ፡ አይበቃም ፡ ለእግዚአብሔር ለእግዚአብሔር ፡ (፫x )፡ አለኝ ፡ ዘምር ለእግዚአብሔር ፡ (፫x )፡ አለኝ ፡ ዘምር

ኤፍሬም አለሙ · ሁሉም ዘማሪዎች