Gubae

እንዳልሸበር

Endalesheber

ኤፍሬም አለሙ · የነፍሴ ማምለጫ · 2006

እንዳልሸበር ፡ እንዳልፈራ ከፊቴ ፡ ወጥቶ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ አባቴ ፡ ጀግና ፡ ደግሞ ፡ አሸናፊ እኔም ፡ ልጁ ፡ ነኝ ፡ ድልን ፡ አድራጊ እኔም ፡ ልጁ ፡ ነኝ ፡ አሃ ፡ አሃ ፡ ድልን ፡ አድራጊ (4x) አዝ፦ጌታዬ ፡ ገናና ፡ ነው ገናና ፡ ነው መንግስቱ ፡ ወደር ፡ የለው ከሁሉ ፡ እርሱ ፡ የበላይ ፡ ነው እርሱ ፡ የበላይ ፡ ነው ፡ (4x) ኃይላት ፡ ሥልጣናት ፡ ሁሉንም ፡ ገፎ ድል ፡ አስለመደኝ ፡ ለእኔ ፡ ተዋግቶ ፅኑ ፡ ቃልኪዳን ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ ገብቷል ጠላቴ ፡ ዛሬ ፡ መርዶውን ፡ ሰምቷል ጠላቴ ፡ ዛሬ ፡ አሃ ፡ አሃ ፡ መርዶውን ፡ ሰምቷል (4x) አዝ፦ጌታዬ ፡ ገናና ፡ ነው ገናና ፡ ነው መንግስቱ ፡ ወደር ፡ የለው ከሁሉ ፡ እርሱ ፡ የበላይ ፡ ነው እርሱ ፡ የበላይ ፡ ነው ፡ (4x) ከፍታ ፡ ነው ፡ እንጂ ፡ አይደለም ፡ ዝቅታ ለእኔ ፡ ያየው ፡ ጌታ (2x) ድርሻዬ ፡ ነው ፡ ለኔስ ፡ ሁልጊዜ ፡ ከፍታ ለእኔ ፡ ያየው ፡ ጌታ (2x) እንዳልሸበር ፡ እንዳልፈራ ከፊቴ ፡ ወጥቶ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ አባቴ ፡ ጀግና ፡ ደግሞ ፡ አሸናፊ እኔም ፡ ልጁ ፡ ነኝ ፡ ድልን ፡ አድራጊ እኔም ፡ ልጁ ፡ ነኝ ፡ ድልን ፡ አድራጊ (4x) አዝ፦ጌታዬ ፡ ገናና ፡ ነው ገናና ፡ ነው መንግስቱ ፡ ወደር ፡ የለው ከሁሉ ፡ እርሱ ፡ የበላይ ፡ ነው እርሱ ፡ የበላይ ፡ ነው ፡ (4x)

ኤፍሬም አለሙ · ሁሉም ዘማሪዎች