Gubae

ሕይወቴ ነው

Hiwote New

እንድርያስ ሐዋዝ · ወደ መቅደሱ ስገባ · 2010

አዝ፦ ሕይወቴ ፡ ነው ፡ ነው ሰላሜ ፡ ነው ፡ ነው እረፍቴ ፡ ነው ፡ ነው የምመካበት ፡ ሌላ ፡ ምን ፡ አለኝ ለእኔስ ፡ ኢየሱሴ ፡ ካለኝ ኦ! ለእኔስ ፡ ኢየሱስ ፡ ጌታዬ ፡ ሰላሜ ፡ ነው ፡ ነው ፡ ደስታዬ ለነፍሴ ፡ ሰጪ ፡ እርካታ ፡ አለኝ ፡ ለኔ ፡ ውድ ፡ ጌታ አዝ፦ ሕይወቴ ፡ ነው ፡ ነው ሰላሜ ፡ ነው ፡ ነው እረፍቴ ፡ ነው ፡ ነው የምመካበት ፡ ሌላ ፡ ምን ፡ አለኝ ለእኔስ ፡ ኢየሱሴ ፡ ካለኝ ሰላሜ ፡ እንደ ፡ ወንዝ ፡ ጅረት ፡ የሚፈስ ፡ ነው ፡ ሳያቋርጥ የሰላም ፡ ምንጩ ፡ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ደስታውም ፡ ለልጅ ፡ ልጅ ፡ ነው አዝ፦ ሕይወቴ ፡ ነው ፡ ነው ሰላሜ ፡ ነው ፡ ነው እረፍቴ ፡ ነው ፡ ነው የምመካበት ፡ ሌላ ፡ ምን ፡ አለኝ ለእኔስ ፡ ኢየሱሴ ፡ ካለኝ እረፍቴ ፡ በኢየሱስ ፡ ላይ ፡ ነው ፡ በበጎቹ ፡ እረኛ ፡ ላይ ፡ ነው እረፍቴን ፡ የሚያደፈርስ ፡ ማንም ፡ የለም ፡ ካለኝ ፡ ኢየሱስ አዝ፦ ሕይወቴ ፡ ነው ፡ ነው ሰላሜ ፡ ነው ፡ ነው እረፍቴ ፡ ነው ፡ ነው የምመካበት ፡ ሌላ ፡ ምን ፡ አለኝ ለእኔስ ፡ ኢየሱሴ ፡ ካለኝ

እንድርያስ ሐዋዝ · ሁሉም ዘማሪዎች