Gubae

ይነጋል

Yenegal

እንዳሻው ታሪኩ · ፩ መንገድ · 2014

ሁኔታዬን ሳላይ ሀሀ አመሰግናለሁ ሀሀ ቢሆንም ባይሆንም ሀሀ እግዚአብሄር ትልቅ ነው ሀሀ አመሰግናለሁ እባርከዋለሁ ምስጋናን ሚሰዋ ያከብረዋልና ለርሱ ይሁንለት ክብርና ምስጋና ምድር ዞሮ ቢመሽ በኛ ላይ ጀንበር ጠልቆ ቢጨልም ሰማይ አራዊት አርፈው ጎሬ ቢገቡም ጠዋት ደስታ አለ መንጋቱ አይቀርም ይነጋል ይነጋል የንጋትም ተራው ጸሀይ ይሆናል ይወጣል እንደ ወራጅ ሀሀ ወንዝ እንደ ውሀ ጅረት ሀሀ እንደሚፈሰው ሀሀ በጋና ክረምት ሀሀ ክብርና ሙገሳ ሀሀ ለርሱ ይሁንለት ሀሀ ለውዴ ምስጋና ሀሀ አሁንም ይፍሰስለት ሀሀ ይመስገን እግዚአብሄር ይመስገን ዛሬም ለዘላለም ስሙ ይግነን ይገባዋልና የኔ ጌታ ምስጋና አምልኮ ክብር እልልታ ወቅትና ሁኔታ አይለውጠውም የኑሮ መስፈሪያ ከቶ አይወስነውም ከሁኔታ በላይ እግዚአብሄር ትልቅ ነው ቢሆንም ባይሆንም እርሱ ትክክል ነው ይመስገን እግዚአብሄር ይመስገን ዛሬም ለዘላለም ስሙ ይግነን ይገባዋልና የኔ ጌታ ምስጋና አምልኮ ክብር እልልታ ስለሆነው ስላልሆነው ነገር እግዚአብሔር ይክበር ስሙ ይክበር እርሱ ከፍ ከፍ ይበል ስሙ ይክበር ስሙ ይክበር ስሙ ይክበር

እንዳሻው ታሪኩ · ሁሉም ዘማሪዎች