ኢየሱስ ሰላሜ
Eyesus Selamie
እንዳሻው ታሪኩ · ፩ መንገድ · 2014
ኢየሱስ ሰላሜ ኢየሱስ እረፍቴ ኢየሱስ ደስታዬ እርሱ ነው ጉልቤቴ ኢየሱስ ሰላሜ ኢየሱስ እረፍቴ ኢየሱስ ደስታዬ እርሱ ነው ኣቅሜ ኣምላኬ እጅግ ትልቅ ነው በነገሮች ኣይገመት ሁኔታ ኣይቀያይረውም የእርሱን መልካምነት መልካም ነው መልካም ነው መልካም ነው መልካም ነው ግዙፉ ተራራ ተናደ በየሱስ ተገፈፈ ያ ጨለማዬ ቅርፊቱ ተነስቶ ብርሃን ወጣ ማየት ቻለ የታወረው ኣይኔ ስራዬን ሰርተህ እኔን ስለቀየርክ ኣመሰግናለሁ መራራ ህይወቴን ጣፋጭ ስላረከው እኔ ኣከብርሃለሁ በሰው ኣይን ያልገባው ቦታም ያልተሰጠኝ የተዘነጋሁ ሰው ነበርኩኝ እኔ ማን ነኝ ታዲያ ልትመርጠኝ ልትቀባኝ ለዚህ ክብር ልታበቃኝ ከተጣልኩበት ኣነሳኀኝ እባርክሃለሁ ረድኤቴን ውዴን ባለውለታዬን ኣመሰግናለሁ(እባርክሃለሁ) ኢየሱስ ሰላሜ ኢየሱስ እረፍቴ ኢየሱስ ደስታዬ እርሱ ነው ጉልቤቴ ኢየሱስ ሰላሜ ኢየሱስ እረፍቴ ኢየሱስ ደስታዬ እርሱ ነው ኣቅሜ ኣምላኬ እጅግ ትልቅ ነው በነገሮች ኣይገመት ሁኔታ ኣይቀያይረውም የእርሱን መልካምነት መልካም ነው መልካም ነው መልካም ነው መልካም ነው

