ቤተ መንግሥት
Bete Kristian
እንዳሻው ታሪኩ · ፩ መንገድ · 2014
ቤተመንግስት ሳለ በረት ተወለድህ የነገስታት ንጉስ የባሪያን መልክ ያዝህ ባበጀሕው መዳፍ ስቃይ መቀበልህ ፈራጅነትን ትተህ ፍርዴን ተሸክመህ ሸንጎ ፊት መቅረብህ ራስህን ለማዳን አለመሟገትህ ሁሉን ማድረግ ስትችል እንደማትችል መሆንህ ለኔ አይደለም ወይ በጦር መወጋትህ ድልድይ ልትሰራልኝ ደምህን አፈሰስህ በመስቀል የምተከው ለኔ ነው ይህን ተረድችያለሁ የፈሰሰው ደምህ ማርኮኛል ከምት ወደር የሌለው ፍቅርህ ማርኮኛል ከጨለማው መንደር የሚያስደንቅ ብርሃን ወጣልኝ በየሱስ ይመስገን እግዚአብሄር(አባ ስሙ ይክበር) የሱስ የሱስ የእግዚአብሄር ልጅ ለዘላለም ስምህ ይክበር አምልኮ ይገባሀል አንተ በሰማይ በምድር ተመስተን ተመስተን ልበል እኔ ምስጋናን ልዘምር ብዙ አለኝ የማወራው የተሰራልኝ ታምር 2.ነውሯን ባደባባይ በገሀድ አውጥተው ገበናዋን ገልጠው እጅግ አሸማቀው ለውግረት ዳኝነት ፈርደው እንድትፈርድባት ኢያጎሳቆሏት ወዳንተ አመጧት በዲንጋይ ሊወግሯት መች እንደፈራችው ዲንጋይ ዘነበባት ዳግም አትስሪ ብለህ የምት ፍርድን ሽረህ በነጻ ለቀካት ስለምህረትህ እኔም አለኝ ምለው ከመሞት መዳኔ ጌታ ሆይ ባንተ ነው በመስቀል የምተከው ለኔ ነው ይህን ተረድችያለሁ የፈሰሰው ደምህ ማርኮኛል ከምት ወደር የሌለው ፍቅርህ ማርኮኛል ከጨለማው መንደር የሚያስደንቅ ብርሃን ወጣልኝ በየሱስ ይመስገን እግዚአብሄር(አባ ስሙ ይክበር) የሱስ የሱስ የእግዚአብሄር ልጅ ለዘላለም ስምህ ይክበር አምልኮ ይገባሀል አንተ በሰማይ በምድር ተመስተን ተመስተን ልበል እኔ ምስጋናን ልዘምር ብዙ አለኝ የማወራው የተሰራልኝ ታምር

