Gubae

ታማኝ ነው

Tamagn New

እንዳልካቸው ሐዋዝ · እግዚአብሔር ትልቅ ነው · 2005

አዝ፦ ታማኝ ፡ ነው ፡ የተናገረውን ፡ የሚያደርግ ቃልኪዳኑን ፡ የማይረሳ ፣ ቃልኪዳኑን ፡ የማይረሳ ቸር ፡ ወዳጅ ፡ ምህረቱንም ፡ የሚያስብ የሚደግፍ ፡ የሚያነሳ ፣ የሚደግፍ ፡ የሚያነሳ (፪x) እኔም ፡ ስላየሁት ፡ በዘመኔ አቀርብለታለሁ ፡ አዲስ ፡ ቅኔ ስሙን ፡ በምሥጋና ፡ አከብራለሁ ሌላ ፡ ስለሌለኝ ፡ የምከፍለው (፪x) ፍለጋውን ፡ እያስተማረ ፡ እካሄዴን ፡ እያሳመረ መራኝ ፡ እኔን ፡ በድል ፡ ጐዳና አረማመዴንም ፡ አጸና ለስሙ ፡ ይሁን ፡ ምሥጋና (፬x) ፍለጋውን ፡ እያስተማረ ፡ እካሄዴን ፡ እያሳመረ መራኝ ፡ እኔን ፡ በድል ፡ ጐዳና አረማመዴንም ፡ አጸና ለስሙ ፡ ይሁን ፡ ምሥጋና (፬x) አዝ፦ ታማኝ ፡ ነው ፡ የተናገረውን ፡ የሚያደርግ ቃልኪዳኑን ፡ የማይረሳ ፣ ቃልኪዳኑን ፡ የማይረሳ ቸር ፡ ወዳጅ ፡ ምህረቱንም ፡ የሚያስብ የሚደግፍ ፡ የሚያነሳ ፣ የሚደግፍ ፡ የሚያነሳ (፪x) እኔም ፡ ስላየሁት ፡ በዘመኔ አቀርብለታለሁ ፡ አዲስ ፡ ቅኔ ስሙን ፡ በምሥጋና ፡ አከብራለሁ ሌላ ፡ ስለሌለኝ ፡ የምከፍለው (፪x) ነፍሴ ፡ በመልካም ፡ አደረች የጌታን ፡ ቸርነት ፡ እያየች ምህረቱን ፡ አግንኖልኛል ከበጐነቱም ፡ አጥግቦኛል (፪x) ባከብረው ፡ ይህ ፡ ያንስብኛል (፬x) አዝ፦ ታማኝ ፡ ነው ፡ የተናገረውን ፡ የሚያደርግ ቃልኪዳኑን ፡ የማይረሳ ፣ ቃልኪዳኑን ፡ የማይረሳ ቸር ፡ ወዳጅ ፡ ምህረቱንም ፡ የሚያስብ የሚደግፍ ፡ የሚያነሳ ፣ የሚደግፍ ፡ የሚያነሳ (፪x) እኔም ፡ ስላየሁት ፡ በዘመኔ አቀርብለታለሁ ፡ አዲስ ፡ ቅኔ ስሙን ፡ በምሥጋና ፡ አከብራለሁ ሌላ ፡ ስለሌለኝ ፡ የምከፍለው (፪x)

እንዳልካቸው ሐዋዝ · ሁሉም ዘማሪዎች