ቀርበህ ሳለ እንጠራሃለን
Qerben Sale Enterahalen
እንዳልካቸው ሐዋዝ · ክብርህን አሳየኝ · 2014
ቀርበህ ፡ ሳለ ፡ እንጠራሃለን በምትገኝበት ፡ ጊዜ ፡ እንፈልግሃለን (፬x) መገኘትህን ፡ ሃልዎትህን ፡ ህልውናህን ፡ እንፈልጋለን መገኘትህን ፡ ሃልዎትህን ፡ ህልውናህን ፡ እንፈልጋለን ኢየሱስ ፡ ስትከብር ፡ መንፈስህ ፡ ይፈሳል ኢየሱስ ፡ ስትነግስ ፡ ክብርህ ፡ ይገለጣል በክብርህ ፡ ውስጥ ፡ ማን ፡ ይቆማል ተራራው ፡ ዝቅ ፡ ዝቅ ፡ ዝቅ ፡ ይላል ሸለቆውም ፡ ይሞላል ክብርህን ፡ ልናይ ፡ ነው ጥማታችን ፡ ጸሎታችን ፡ ናፍቆታችን (፮x) ቀርበህ ፡ ሳለ ፡ እንጠራሃለን በምትገኝበት ፡ ጊዜ ፡ እንፈልግሃለን (፬x) መገኘትህን ፡ ሃልዎትህን ፡ ህልውናህን ፡ እንፈልጋለን መገኘትህን ፡ ሃልዎትህን ፡ ህልውናህን ፡ እንፈልጋለን መገኘትህን ፡ ሃልዎትህን ፡ ህልውናህን ፡ እንፈልጋለን መገኘትህን ፡ ሃልዎትህን ፡ ህልውናህን ፡ እንፈልጋለን

