እንዴት ደግ ነህ
Endiet Deg Neh
እንዳልካቸው ሐዋዝ · ክብርህን አሳየኝ · 2014
ምህረትህ ፡ እጅግ ፡ ብዙ ፡ ነው ቸርነትህ ፡ ከአይምሮ ፡ በላይ ፡ ነው (፪x) አዝ፦ ኦ ፡ ጌታዬ ፡ እንዴት ፡ ደግ ፡ ነህ ኦ ፡ ኢየሱስ ፡ እንዴት ፡ መልካም ፡ ነህ (፪x) ምህረትህ ፡ እጅግ ፡ ብዙ ፡ ነው ቸርነትህ ፡ ከአይምሮ ፡ በላይ ፡ ነው (፪x) አዝ፦ ኦ ፡ ጌታዬ ፡ እንዴት ፡ ደግ ፡ ነህ ኦ ፡ ኢየሱስ ፡ እንዴት ፡ መልካም ፡ ነህ (፪x) ክበር ፡ እልሃለሁ ንገሥ ፡ እልሃለሁ ግነን ፡ እልሃለሁ (፮x) አዝ፦ ኦ ፡ ጌታዬ ፡ እንዴት ፡ ደግ ፡ ነህ ኦ ፡ ኢየሱስ ፡ እንዴት ፡ መልካም ፡ ነህ (፪x) ክበር ፡ እልሃለሁ ንገሥ ፡ እልሃለሁ ግነን ፡ እልሃለሁ (፬x) አዝ፦ ኦ ፡ ጌታዬ ፡ እንዴት ፡ ደግ ፡ ነህ ኦ ፡ ኢየሱስ ፡ እንዴት ፡ መልካም ፡ ነህ (፬x)

