Gubae

አገልጋይ

Agelgay

ኤልያስ ገመቹ · ሳይጨልም · 2013

የአምላክን ፡ ድምፅ ሰሚ፡ መልካሙን ፡ አላሚ በትጋት ፡ አገልጋይ ፡ ብድራቱን ፡ የሚያይ አገልጋይ መቼ ፡ ቆረቆረው ፡ የምድር ፡ ላይ ፡ ትግሉ አምላኩን ፡ የሚወድ ፡ የሚኖር ፡ በቃሉ አገልጋይ ድንገት ፡ ተፈትኖ ፡ ቢቀል ፡ በሚዛኑ የሚገፋው ፡ በዛ ፡ ጠፋ ፡ ገላጋዩ እግዚአብሔር ፡ ተፋው ፡ ብለው ፡ ተናገሩ በብርታቱ ፡ ጊዜ ፡ አለህ ፡ ወይ ፡ ያላሉ (፪x) እኔ ፡ ነኛ ፡ያ ሰው ፡ ማረኝ ፡ በመስቀል ፡ የሞትክልኝ በፍቅር ፡ የፈለኩህን ፡ አትርሳው ፡ የትላንቱን በፍቅር ፡ የፈለኩህን ፡ አትርሳው ፡ የትላንቱን (፪x) በቅንነት ፡ ያገለገልኩህ ሥምህን ፡ በመጥራት ፡ የተከተልኩህ ሊደክም ፡ ነው ፡ ዛሬ ፡ ጉልበቴ ፡ ጉልበቴ አስበኝ ፡ አስበኝ ፡ ኢየሱስ ፡ አባቴ (፪x) እኔ ፡ ነኛ ፡ያ ሰው ፡ ማረኝ ፡ በመስቀል ፡ የሞትክልኝ በፍቅር ፡ የፈለኩህን ፡ አትርሳው ፡ የትላንቱን በፍቅር ፡ የፈለኩህን ፡ አትርሳው ፡ የትላንቱን (፪x) የአምላክ ፡ ድምፅ ሰሚ፡ መልካሙን ፡ አላሚ በትጋት ፡ አገልጋይ ፡ ብድራቱን ፡ የሚያይ አገልጋይ መቼ ፡ ቆረቆረው ፡ የምድር ፡ ላይ ፡ ትግሉ አምላኩን ፡ የሚወድ ፡ የሚኖር ፡ በቃሉ አገልጋይ ድንገት ፡ ተፈትኖ ፡ ቢቀርብ ፡ በሚዛኑ የሚገፋው ፡ በዛ ፡ ጠፋ ፡ ገላጋዩ እግዚአብሔር ፡ ጠፋው ፡ ብለው ፡ ተናገሩ በብርታቱ ፡ ጊዜ ፡ አለህ ፡ ወይ ፡ ያላሉ (፪x) እኔ ፡ ነኛ ፡ ሰው ፡ ማረኝ ፡ (ማረኝ) በመስቀል ፡ የሞትክልኝ ፡ (የሞትክልኝ) በፍቅር ፡ የፈለኩህን ፡ አትርሳው ፡ የትላንቱን (አትርሳው ፡ የትላንቱን) በፍቅር ፡ የፈለኩህን ፡ አትርሳው ፡ የትላንቱን (፪x) አትርሳው ፡ የትላንቱን (፫x) አንተ ፡ በሰራኸው ፡ እራሱን ፡ ሲያሳይ የአንተን ፡ መንገድ ፡ ትቶ ፡ በራሱ ፡ ሲዋኝ ስለራሱ ፡ ሲያውጅ ፡ ጉራውን ፡ ሲነዛ ስንቱ ፡ መና ፡ ቀረ ፡ ስንቱ ፡ ሆነ ፡ ጤዛ (፪x) እኔ ፡ ነኛ ፡ ሰው ፡ ማረኝ ፡ (ማረኝ) በመስቀል ፡ የሞትክልኝ ፡ (የሞትክልኝ) በፍቅር ፡ የፈለኩህን ፡ አትርሳው ፡ የትላንቱን (አትርሳው ፡ የትላንቱን) በፍቅር ፡ የፈለኩህን ፡ አትርሳው ፡ የትላንቱን (፪x) አትርሳው ፡ የትላንቱን (፫x)

ኤልያስ ገመቹ · ሁሉም ዘማሪዎች