Gubae

Eyesus Teret Teret Aydelem

ኤፍሬም አያሌው · Singles

ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ተረት ፡ ተረት ፡ አይደለም ፡ ትዝታ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ተረት ፡ ተረት ፡ አይደለም ፡ ትዝታ (፬x) ትዝታ ፡ ድሮ ፡ ድሮ ትዝታ ፡ እግዚአብሔር ትዝታ ፡ እጅግ ፡ ሲሰራ ትዝታ ፡ አይተን ፡ ነበር ትዝታ ፡ ያኔ ፡ ቀረ ትዝታ ፡ ሁሉም ፡ ነገር ትዝታ ፡ ብሎ ፡ ቆሟል ትዝታ ፡ ስንቱ ፡ ጀግና ትዝታ ፡ እግዚአብሔር ትዝታ ፡ አድርጐ ፡ ትዝታ (፪x) ትላንትና ፡ ሰራ ፡ አዎ ፡ ጌታ አባቶቼ ፡ ጋራ ፡ አዎ ፡ ጌታ ተዓምር ፡ አደረገ ፡ አዎ ፡ ጌታ በነርሱ ፡ ከበረ ፡ አዎ ፡ ጌታ ግን ፡ ኢየሱስ ፡ የትላንትና ፡ ብቻ ፡ አይደለ ዛሬም ፡ ለዘላለም ፡ ነው ፡ አዎ ትዝታን ፡ አድርገው (፪x) በዘመናት ፡ መሃል ፡ ስራውን ፡ ሚፈጽመው ኢየሱስ ፡ እያልነው ፡ በዙፋኑ ፡ ያለው (፪x) ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ተረት ፡ ተረት ፡ አይደለም ፡ ትዝታ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ተረት ፡ ተረት ፡ አይደለም ፡ ትዝታ (፬x) ትዝታ ፡ ድሮ ፡ ድሮ ትዝታ ፡ እግዚአብሔር ትዝታ ፡ እጅግ ፡ ሲሰራ ትዝታ ፡ አይተን ፡ ነበር ትዝታ ፡ ያኔ ፡ ቀረ ትዝታ ፡ ሁሉም ፡ ነገር ትዝታ ፡ ብሎ ፡ ቆሟል ትዝታ ፡ ስንቱ ፡ ጀግና ትዝታ ፡ እግዚአብሔር ትዝታ ፡ አድርጐ ፡ ትዝታ (፪x)

ኤፍሬም አያሌው · ሁሉም ዘማሪዎች