Gubae

Alresam Enie

ኤደን እምሩ · Singles

ከየት ፡ እንዳነሳኸኝ ፡ እኔ ፡ አውቃለሁኝ ልሞት ፡ አንድ ፡ እርምጃ ፡ ቀርቶኝ ፡ በአንተ ፡ ሕይወት ፡ ዘራሁኝ አልረሳም ፡ እኔ ፡ የትላንቱን ፡ ችግር አልረሳም ፡ እኔ ፡ የትላንቱን ፡ ሃዘን ጌታ ፡ ባትደርስልኝ ፡ ተረስቼ ፡ ነበር እናት ፡ ልጇን ፡ ብትረሳም ደጉ ፡ እየሱስ ፡ ግን ፡ ሰውን ፡ አይረሳም አይታክተው ፡ ሰውን ፡ መርዳት ይሸከማል ፡ እስከ ፡ ሽበት

ኤደን እምሩ · ሁሉም ዘማሪዎች