Gubae

የትግሉን ምዕራፍ

Yeteglun Meraf

ደረጀ ከበደ · ስብስብ

አዝ፦ የትግሉን ፡ ምዕራፍ ፡ ተወጥተን ሜዳ ፡ ተራራውን ፡ ዘልቀን ሳንለያይ ፡ በአንድ ፡ ሆነን ከወንዙ ፡ ማዶ ፡ እንገናኛለን (፪x) ተሰምቶ ፡ የማያውቅ ፡ ድል ፡ ሲሰማ ሲሰበሰብ ፡ ባለመንፈስ ፡ አድማ ለማመስገን ፡ በአንድ ፡ ሆነን ከወንዙ ፡ ማዶ ፡ እንዘምራለን አዝ፦ የትግሉን ፡ ምዕራፍ ፡ ተወጥተን ሜዳ ፡ ተራራውን ፡ ዘልቀን ሳንለያይ ፡ በአንድ ፡ ሆነን ከወንዙ ፡ ማዶ ፡ እንገናኛለን (፪x) በለምለሙ ፡ ስፍራ ፡ ለመኖር ፡ አብረን ሸለቆውን ፡ አልፈን ፡ ወንዙን ፡ ተሻግረን ልንኖር ፡ በደስታ ፡ ለዘለዓለም አርፈን ፡ ከስቃይ ፡ ከዚህ ፡ ዓለም አዝ፦ የትግሉን ፡ ምዕራፍ ፡ ተወጥተን ሜዳ ፡ ተራራውን ፡ ዘልቀን ሳንለያይ ፡ በአንድ ፡ ሆነን ከወንዙ ፡ ማዶ ፡ እንገናኛለን (፪x) ዙፋኑን ፡ በሰፊው ፡ ካንጣለለው በረከት ፡ ፀጋና ፡ ክብርም ፡ ካለው ጌታችን ፡ ዘንድ ፡ እንኖራለን የትግሉን ፡ ምዕራፍ ፡ ተወጥተን አዝ፦ የትግሉን ፡ ምዕራፍ ፡ ተወጥተን ሜዳ ፡ ተራራውን ፡ ዘልቀን ሳንለያይ ፡ በአንድ ፡ ሆነን ከወንዙ ፡ ማዶ ፡ እንገናኛለን (፪x)

ደረጀ ከበደ · ሁሉም ዘማሪዎች