Amlakie Eregnayie New
ደረጀ ከበደ · ስብስብ
ክንድህ ይበርታ በጠላትህ በር ሥራቸው ይፍረስ ይድቀቅ ይሰበር ሃሌሉያ ስምህ ይለምልም ዙፋንህ ይጽና ለባሪያህ በጐ ውለሃልና ሃሌሉያ አምላክ እረኛዬ ነው አምላኬ እረኛዬ ነው (፪x) ውዳሴን ከአፌ አንተን ከልቤ ከቶም አይጠፋ ብኖር ተርቤ ሃሌሉያ የቅርብ ወዳጄ የጦር አዝማቼ ከቶ አትለየኝ ብቆይ ታክቼ ሃሌሉያ
ደረጀ ከበደ · ሁሉም ዘማሪዎች