Gubae

መዝሙር ፺ ፩

Mezmur 91

ዳዊት ወልዴ · መዝሙር ፺ ፩ · 2005

"መዝሙር ፡ ፺፩" “በልዑል ፡ መጠጊያ ፡ የሚኖር ሁሉንም ፡ በሚችል ፡ አምላክ ፡ ጥላ ፡ ውስጥ ፡ ያድራል እግዚአብሔርን ፡ አንተ ፡ መታመኝያዬ ፡ ነህ ፡ እለዋለሁ አምላኬና ፡ መሸሸጊያዬ ፡ ነው ፡ በእርሱ ፡ እታመናለሁ " "መዝሙር ፡ ፺፩" በልዑል ፡ መጠጊያ ፡ የሚኖር ሁሉንም ፡ በሚችል ፡ አምላክ ፡ ጥላ ፡ ውስጥ ፡ ያድራል እግዚአብሔርን ፡ አንተ ፡ መታመኛዬ ፡ ነህ ፡ እለዋለሁ አምላኬና ፡ መሸሸጊያዬ ፡ ነው ፡ በእርሱ ፡ እታመናለሁ (፪x) አዝ:- ነፍሴን ፡ ከአዳኝ ፡ ወጥመድ ፡ ከአደገኛው ፡ መንገድ ከለሊቱ ፡ ግርማ ፡ ካስፈሪው ፡ ጨለማ በቀን ፡ ከሚበረው ፡ ከጠላት ፡ ፍላጻ በክንፎቹ ፡ ጋርዶ ፡ ሸሽጎኛልና በእርሱ ፡ እታመናለሁ ፡ ያስጥለኛል ስሙን ፡ አውቀዋለሁ ፡ ይጋርደኛል በመከራዬ ፡ ጊዜ ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ ነው ታማኙን ፡ አምላኬን ፡ ላመስግነው ላመስግነው ፡ ላመስግነው ፡ እርሱ ፡ ታማኝ ፡ ነው (፬x) አንዳንዴ ፡ እምነቴ ፡ ሲፈተንና ፡ ስታገል አቋራጭ ፡ መንገድ ፡ ስፈልግ ፡ ቶሎ ፡ ልገላገል ያን ፡ ጊዜ ፡ ይመጣና ፡ ቅዱስ ፡ ቃሉ ፡ ወደልቤ ፈጥኖ ፡ ይመልሰኛል ፡ ካልተቀደሰው ፡ ሃሳቤ አዝ:- ፡ ነፍሴን ፡ ከአዳኝ ፡ ወጥመድ ፡ ከአደገኛው ፡ መንገድ ከለሊቱ ፡ ግርማ ፡ ካስፈሪው ፡ ጨለማ በቀን ፡ ከሚበረው ፡ ከጠላት ፡ ፍላጻ በክንፎቹ ፡ ጋርዶ ፡ ሸሽጎኛልና በእርሱ ፡ እታመናለሁ ፡ ያስጥለኛል ስሙን ፡ አውቀዋለሁ ፡ ይጋርደኛል በመከራዬ ፡ ጊዜ ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ ነው ታማኙን ፡ አምላኬን ፡ ላመስግነው (፪x) ክብር (፱x) ክብር ለርሱ ፡ ይሁን (፫x) - ክብር ለርሱ ፡ ይሁን (፫x) ክብር ለርሱ ፡ ይሁን (፫x) - ክብር ለርሱ ፡ ይሁን (፫x) ክብር ለንጉሡ (፫x) - ክብር ለንጉሡ (፫x) ክብር ለርሱ ፡ ይሁን (፫x) - ክብር ለርሱ ፡ ይሁን (፫x) ክብር ለንጉሡ (፫x) - ክብር ለንጉሡ (፫x)

ዳዊት ወልዴ · ሁሉም ዘማሪዎች