Intro
ዳዊት ወልዴ · መዝሙር ፺ ፩ · 2005
በልዑል ፡ መጠጊያ ፡ የሚኖር ሁሉንም ፡ በሚችል ፡ አምላክ ፡ ጥላ ፡ ውስጥ ፡ ያድራል እግዚአብሔርን ፡ አንተ ፡ መታመኝያዬ ፡ ነህ ፡ እለዋለሁ አምላኬና ፡ መሸሸጊያዬ ፡ ነው ፡ በእርሱ ፡ እታመናለሁ መዝሙር ፺፩
ዳዊት ወልዴ · ሁሉም ዘማሪዎች