Gubae

አመሰግናለሁ

Amesegenalehu

ዳዊት ወልዴ · መዝሙር ፺ ፩ · 2005

"ምሕረትህ ፡ በኔ ፡ ላይ ፡ እጅግ ፡ በዝቷልና ክንድህም ፡ ለረድኤት ፡ ተዘርግቷልና ጌታዬ ፡ ሆይ ፡ ከፍ ፡ አደርግሃለሁ" ከፍ ፡ አደርግሃለሁ ፡ አመሰግናለሁ (፬x) ምሕረትህ ፡ በኔ ፡ ላይ ፡ እጅግ ፡ በዝቷልና ክንድህም ፡ ለረድኤቴ ፡ ተዘርግቷልና ጌታዬ ፡ ሆይ ፡ እኔ ፡ አመልክሃለሁ ስምህን ፡ ለዘላለም ፡ እባርከዋለሁ ከፍ ፡ አደርግሃለሁ (፪x) ከፍ ፡ አደርግሃለሁ ፡ አመሰግናለሁ (፬x) የዳዊት ፡ ልጅ ፡ ማረኝ ፡ ፡ ሲልህ እጁን ፡ አንስቶ ፡ ፊትህ ፡ ተደፍቶ ፡ ሲለምንህ ፡ ስማጸንህ አታልፈውም ፡ ያንን ፡ ምስኪን ፡ ሰው ሙሉ ፡ ሰው ፡ አድርገህ ፡ ጤናውን ፡ ሰጥተህ ፡ ሳትፈውሰው ምሕረትህ ፡ በኔ ፡ ላይ ፡ እጅግ ፡ በዝቷልና ክንድህም ፡ ለረድኤቴ ፡ ተዘርግቷልና ጌታዬ ፡ ሆይ ፡ እኔ ፡ አመልክሃለሁ ስምህን ፡ ለዘላለም ፡ እባርከዋለሁ ከፍ ፡ አደርግሃለሁ (ከፍ ፡ አደርግሃለሁ) በዮርዳኖስ ፡ ወንዝ ፡ ዳር ፡ ቆሜ አፍሬ ፡ አላውቅም ፡ የኤልያስ ፡ አምላክ እግዚአብሔር ፡ ሆይ ፡ የት ፡ ነህ ፡ ብዬ ምልጃ ፡ ጸሎቴን ፡ ትመልስና ወንዙን ፡ አሻግረህ ፡ ታቆመናለህ ፡ በምስጋና ምሕረትህ ፡ በኔ ፡ ላይ ፡ እጅግ ፡ በዝቷልና ክንድህም ፡ ለረድኤቴ ፡ ተዘርግቷልና ጌታዬ ፡ ሆይ ፡ እኔ ፡ አመልክሃለሁ ስምህን ፡ ለዘላለም ፡ እባርከዋለሁ ከፍ ፡ አደርግሃለሁ (ከፍ ፡ አደርግሃለሁ) ከፍ ፡ አደርግሃለሁ ፡ አመሰግናለሁ (፰x)

ዳዊት ወልዴ · ሁሉም ዘማሪዎች