Gubae

የሚያስመልጥ

Yemiyasmelit

ዳዊት ሞላልኝ · ተባረረ

ማዕበሉ ቢነሳ ልቤ አይደነግጥ/2 ወጀቡም ቢበዛ ልቤ አይደነግጥ/2 አምላክ አለኝና ከክፉ ሚያስመልጥ ከክፉ ሚያስመልጥ/2 ከጠላት ሚያስመልጥ/2 የጨላመን ኑሮ ጨላማን ሚያበቃ የሞተን በቃሉ በቃሉ ሚያነቃ የዘላለም አምላክ ጌታ ሆኖልኛል ከእንግዲስ ወዲያ ምንድን ያሰጋኛል/2 ማዕበሉ ቢነሳ ልቤ አይደነግጥ/2 ወጀቡም ቢበዛ ልቤ አይደነግጥ/2 አምላክ አለኝና ከክፉ ሚያስመልጥ ከክፉ ሚያስመልጥ/2 ከጠላት ሚያስመልጥ/2 ቀንበሬን ሰባብሮ ሰባብሮ ጥሎታል እስራቴን ፈቶ ፈታቶ ለቆኛል አዜምለታለ ችግሬ ላይ ቆሜ አመልካለው ደግሜ ደግሜ/2 ማዕበሉ ቢነሳ ልቤ አይደነግጥ/2 ወጀቡም ቢበዛ ልቤ አይደነግጥ/2 አምላክ አለኝና ከክፉ ሚያስመልጥ ከክፉ ሚያስመልጥ/2 ከጠላት ሚያስመልጥ/2 በጠላቶቼ ፊት ዘይት ቀብቶኛል የበግ እረኛውን ንጉስ አድርጎኛል ይህን ያደረገው ምንድን ይሳነዋል ጎልያድን በፊቴ ይገለብጠዋል/2 ማዕበሉ ቢነሳ ልቤ አይደነግጥ/2 ወጀቡም ቢበዛ ልቤ አይደነግጥ/2 አምላክ አለኝና ከክፉ ሚያስመልጥ ከክፉ ሚያስመልጥ/2 ከጠላት ሚያስመልጥ/2 የጨላመን ኑሮ ጨላማን ሚያበቃ የሞተን በቃሉ በቃሉ ሚያነቃ የዘላለም አምላክ ጌታ ሆኖልኛል ከእንግዲስ ወዲያ ምንድን ያሰጋኛል/2 ማዕበሉ ቢነሳ ልቤ አይደነግጥ/2 ወጀቡም ቢበዛ ልቤ አይደነግጥ/2 አምላክ አለኝና ከክፉ ሚያስመልጥ ከክፉ ሚያስመልጥ/2 ከጠላት ሚያስመልጥ/2

ዳዊት ሞላልኝ · ሁሉም ዘማሪዎች