Gubae

የሚገባበት አጣ

Yemigebabet Ata

ዳዊት ሞላልኝ · አትታማ · 2007

ህዝቡን የሚያስለቅስ በሞት የሚቀጣ ሲያጣ ባያሟላ ግብር ባያመጣ የናዝሬቱ የሱስ ገናናው ሲመጣ ስራው ፈረሰበት ይኸው ግራ ገባው የሚገባበት አጣ/4 እየሱስ ሃይለኛ ባለም ላይ ብቸኛ ጠላቴ ማይችለው ገናና ስም ያለው ጌታን ተጣራ እንጂ ክፉን እንዳትፈራ በሁሉም ስፍራ ላይ አለ ካንተ ጋራ/2 ህዝቡን የሚያስለቅስ በሞት የሚቀጣ ሲያጣ ባያሟላ ግብር ባያመጣ የናዝሬቱ የሱስ ገናናው ሲመጣ ስራው ፈረሰበት ይኸው ግራ ገባው የሚገባበት አጣ/4 እኔ መቼ እፈራለሁ ጌታን ይዤ እኮራለው በጣላት ላይ እጫማለው ካሸናፊዎችሁ ሁሉ አስመልጦኛል እባብና ጊንጡን እርገጠው ብሎኛል/2 ህዝቡን የሚያስለቅስ በሞት የሚቀጣ ሲያጣ ባያሟላ ግብር ባያመጣ የናዝሬቱ የሱስ ገናናው ሲመጣ ስራው ፈረሰበት ይኸው ግራ ገባው የሚገባበት አጣ/4 ስድስት ክንድ ከስንዝር ነኝ ብሎ ሲፎክር ሰውን አስድነቀ በጠጠር ወደቀ ጠላቴ ጉልበቱ አፉ ላይ እኮ ነው ውሻ ነኝ ይልሃል አንበሳ ነኝ ያለው/2 ህዝቡን የሚያስለቅስ በሞት የሚቀጣ ሲያጣ ባያሟላ ግብር ባያመጣ የናዝሬቱ የሱስ ገናናው ሲመጣ ስራው ፈረሰበት ይኸው ግራ ገባው የሚገባበት አጣ/4 እኔን ሊጥል ሚፎክረው በዙሪያዬ የሚዞረው ጉድጓድ ለኔ ሚቆፍረው ጋሻ ከለላዬ እግዚአብሔር እኮ ነው በቆፈረው ጉድጓድ ጠላቴን ጨመረው/2 ህዝቡን የሚያስለቅስ በሞት የሚቀጣ ሲያጣ ባያሟላ ግብር ባያመጣ የናዝሬቱ የሱስ ገናናው ሲመጣ ስራው ፈረሰበት ይኸው ግራ ገባው የሚገባበት አጣ/4

ዳዊት ሞላልኝ · ሁሉም ዘማሪዎች