Gubae

ተመቸኝ

Temechegn

ዳዊት ሞላልኝ · ተባረረ

ተመቸኝ/4 እየሱስ እኔ እንዲ እላለሁ በሰላም ወጥቼ በሰላም ገባለሁ ስጋት ከኔ እርቆ በእረፍት የኖርኩት ሚስጥሩ አንድ ነው ጌታን ስለያዝኩት/4 አንገት የሚያስደፉ ነገሮች በሙሉ በተራ በተራ ከፊቴ ዞር አሉ እንግዲ ወገኔ ዘመኑ ያንተ ነው ብለህ ዘምርለት እየሱስ ጌታ ነው/4 እንደ እግዚአብሔር ያለ ቸር አምላክ የት አለ እንደ እግዚአብሔር ያለ ድንቅ አምላክ የት አለ ተመቸኝ/4 እየሱስ እኔ እንዲ እላለሁ በሰላም ወጥቼ በሰላም ገባለሁ ስጋት ከኔ እርቆ በእረፍት የኖርኩት ሚስጥሩ አንድ ነው ጌታን ስለያዝኩት/4 በብዙ አልፌ እዚ ደርሻለሁ ወሃውም እሳቱም ትዛዝ ተቀብለው ይሽሩን የኔ ነው አሳልፉት ያለው ማንንም የማይንቅ እግዚአብሔር ትልቅ ነው/4 እንደ እግዚአብሔር ያለ ቸር አምላክ የት አለ እንደ እግዚአብሔር ያለ ድንቅ አምላክ የት አለ ተመቸኝ/4 እየሱስ እኔ እንዲ እላለሁ በሰላም ወጥቼ በሰላም ገባለሁ ስጋት ከኔ እርቆ በእረፍት የኖርኩት ሚስጥሩ አንድ ነው ጌታን ስለያዝኩት/4 ሙሴ የፈርዖን የልጅ ልጅ ከመባል ከእግዚአብሔር ህዝብ ጋር መከራውን መርጧል ጮማና ወይንጠጅ እንዲንቅ ያረገው የጌታዬ መና ለኔ እንዴት ድንቅ ነው/4 እንደ እግዚአብሔር ያለ ቸር አምላክ የት አለ እንደ እግዚአብሔር ያለ ድንቅ አምላክ የት አለ ተመቸኝ/4 እየሱስ እኔ እንዲ እላለሁ በሰላም ወጥቼ በሰላም ገባለሁ ስጋት ከኔ እርቆ በእረፍት የኖርኩት ሚስጥሩ አንድ ነው ጌታን ስለያዝኩት/4 ሃሌሉያ/8

ዳዊት ሞላልኝ · ሁሉም ዘማሪዎች